ዜና

Rate this item
(1 Vote)
 በጅግጅጋ ያለው አለመረጋጋት በነዋሪዎች ላይ ስጋት ፈጥሯል በተቃውሞና ግጭት ውስጥ የሰነበተችው የድሬደዋ ከተማ ከማክሰኞ ጀምሮ ወደ መረጋጋት እየተመለሰች ሲሆን በጅግጅጋ በየጊዜው የሚያጋጥመው ግጭት በነዋሪዎች ላይ ስጋት መፍጠሩን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዲስ አድማስ ተናግረዋል፡፡ በድሬደዋ ከተማ ከጥር 13 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ…
Rate this item
(0 votes)
በ1987 የኢፌዴሪ ህገመንግስት ሲረቀቅ ወሳኝ ሚና የነበራቸው የመጀመሪያው የኢህአዴግ ዘመን መንግስት አፈጉባኤ ዳዊት ዮሐንስ የቀብር ስነሥርዓት ዛሬ ይፈፀማል፡፡ ሃገራቸውን በአፈ ጉባኤነትና አምባሳደርነት ያገለገሉት ዳዊት ዮሐንስ፤ የኢትዮጵያ የሽግግር መንግስት ሐምሌ 17 ቀን 1983 ዓ.ም ሲመሠረት በህግ ቋሚ ኮሚቴና በህገ መንግስት አርቃቂ…
Rate this item
(12 votes)
 - “የአቶ በረከት መታሰር የለውጥ ኃይሉ የህግ ማስከበር ሂደቱን ወደፊት እየገፋበት መሆኑን አመላካች ነው” - ፕ/ር መረራ ጉዲና - “የእነ አቶ በረከት መታሰር ፖለቲካዊ ይዘት ያለው ነው - አቶ ጌታቸው ረዳ - አሁን ብዙዎች ጥሩ አየር መተንፈስ ይችላሉ” - አና…
Rate this item
(0 votes)
 የኦነግና የመንግሥት (ኦዴፓ) እርቅ የበለጠ ሊጠናከር እንደሚገባው የተገለፀ ሲሆን በአባገዳዎች የሚመራው 71 አባላት ያሉት የአፈፃፀም ኮሚቴ ከትናንት በስቲያ ስራውን በይፋ ጀምሯል፡፡ ሁለቱ አካላት እርቅ የፈፀሙበት የሽምግልናና የአባገዳዎች የእርቅ ስነ ስርአት ሂደት በሃገሪቱ ያሉ ሌሎች መሰል ችግሮችን ለመፍታት ሊውል እንደሚገባው የገለፁት…
Rate this item
(1 Vote)
 በድሬደዋ የተቀላቀለውን ግጭት ተከትሎ 84 ተጠርጣሪዎች ታስረዋል ከሰሞኑ በምስራቅ ኢትዮጵያ የጅግጅጋ እና ድሬደዋ የተከሰተውን አለመረጋጋት ተከትሎ የሶማሌ ክልል መንግስት 6 ከፍተኛ አመራሮን ከስልጣን ያባረረ ሲሆን የድሬደዋ አስተዳደር ደግሞ 84 የወንጀል ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉ ታውቋል፡፡ በሶማሌ ክልል/ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፋ…
Rate this item
(3 votes)
በቅርቡ በደቡብ ክልል የወረዳ እና የዞን አደረጃጀት ለውጥ ሲደረግ ራሱን የቻለ ዞን እንዲሆን የተወሰነው የኮንሶ ወረዳ አከላለልና አስተዳደር ሁኔታ ቅሬታ የፈጠረ ሲሆን የኮንሶ የህዝብ ተወካዮች አቤቱታቸውን አዲስ አበባ ለሚገኘው የሰላም ሚኒስቴር አቅርበዋል፡፡ ህዝቡ በአሁኑ ወቅት በዋናነት በምንፈልጋቸው በምናምናቸው ሰዎች እንመራ…
Page 8 of 260