ዜና
Saturday, 23 December 2023 10:45
በአለማቀፋዊ ተቋማት ላይ እየተወሰደ ያለው ተገቢ ያልሆነ እርምጃ ከባድ ዋጋ ያስከፍላል ተባለ
Written by መታሠቢያ ካሣዬ
የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትዮጵያ ቢሮውን ሊዘጋ እንደሚችል አስጠንቅቋል መንግስት በአገሪቱ ውስጥ በሚገኙ አለም አቀፍ ተቋማትና በዲፕሎማሲያዊ ማህበረሰብ አባላት ላይ እየወሰደ ያለው ተገቢ ያልሆነና አለማቀፋዊ ህጎችን የጣሰ ድርጊት ከፍተኛ ዋጋ ሊያስከፍልው እንደሚችል የፖለቲካና ኢኮኖሚ ጉዳዳዮች ምህሩ ዶክተር አንተነህ ተስፋዬ ገለፁ። የአፍሪካ…
Read 1002 times
Published in
ዜና
Read 1326 times
Published in
ዜና
Saturday, 16 December 2023 20:14
የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ድሮን ለኢትዮጵያ ማቅረቧን ባስቸኳይ እንድታቆም ተጠየቀ
Written by መታሰቢያ ካሳዬ
ድሮኖቹ በሠላማዊ ሰዎች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት እየወሰዱ ነው ተብሏልየተባበሩት አረብ ኢምሬትስ ለኢትዮጵያ መንግስት እያደረገች ያለው የሰው አልባ አውሮፕላን ‘የድሮን’ አቅርቦት በአስቸኳይ እንድታቆም በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ የኢትዮጵያ ሲቪክ ድርጅች ጠየቁ። ድርጅቶቹ ድሮኖቹ በሰላማዊ ሰዎች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት እየወሰዱ ናቸው ብለዋል።በኢትዮጵያ በሰላማዊ…
Read 1792 times
Published in
ዜና
Saturday, 16 December 2023 19:42
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሠራተኞቹ የብቃት ምዘና ፈተና ሊሰጥ ነው
Written by Administrator
ፈተናውን ማለፍ ያልቻሉ መቋቋሚያ ተሰጥቷቸው ከስራ ይሰናበታሉ ተብሏልየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በስሩ ለሚገኙትና አዲስ የመዋቅራዊ ማሻሻያ አደረጃጀት ጥናት ባደረጉ ተቋማት ውስጥ ለሚገኙ ሁሉም ሠራተኞችና የስራ ኃላፊዎች የብቃት መመዘኛ ፈተና ሊሰጥ ነው ተባለ። ፈተናውን ያላለፉ ሰራተኞች መቋቋሚያ ተሰጥቷቸው ከስራ ይሰናበታሉ ተብሏል።ከተማ…
Read 1684 times
Published in
ዜና
Wednesday, 13 December 2023 16:41
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከ2 ሚሊዮን በላይ ህዝብ ለረሃብ መጋለጡን አስታወቀ
Written by Administrator
• በትግራይ የተከሰተው ድርቅ ከ77ቱ የከፋ ነው ተባለ • 25 ህፃናትን ጨምሮ 400 ሰዎች በረሃብ ሞተዋል የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር፣ በክልሉ ከ2 ሚሊዮን በላይ ህዝብ ለረሃብ መጋለጡን ያስታወቀ ሲሆን፤ እስካሁንም 23 ህጻናትን ጨምሮ 400 ሰዎች በረሃብ መሞታቸውን ጠቁሟል፡፡በክልሉ ያጋጠመውን የድርቅ አደጋ…
Read 1451 times
Published in
ዜና
Wednesday, 13 December 2023 12:16
አርቲስት ሀናን ታሪክ፣ ለ2 ዓመት ብራንድ አምባሳደርነት 10 ሚሊዮን ብር ተከፈላት
Written by Administrator
”አርቲስት ሀናን እንደምትጠቅመን አምነንበታል” -ድርጅቱ-አርቲስት ሀናን ታሪክ፤ ድሪመር ፉድ ማኑፋክቸሪንግ ከተሰኘ ታዋቂና ግዙፍ የቻይና ኩባንያ ጋር የብራንድ አምባሳደር ለመሆን በዛሬው ዕለት በስካይላይት ሆቴል ከስምምነት ላይ የደረሰች ሲሆን፤ ለድርጅቱ የሁለት ዓመት የብራንድ አምባሳደር ለመሆን 10 ሚሊዮን ብር ተከፍሏታል፡፡ ኩባንያው በኢትዮጵያ ውስጥ…
Read 1726 times
Published in
ዜና