ዜና

Rate this item
(7 votes)
ሠራተኞች ለአጣሪ ኮሚቴው ጥቆማ እየሰጡ ነው በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አ.ማ ውስጥ ይፈፀማሉ የተባሉ ሙስናና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን የሚያጣራ ኮሚቴ ተቋቁሞ ከድርጅቱ ሠራተኞች የተለያዩ ጥቆማዎችን እየተቀበለ መሆኑን ምንጮች ጠቆሙ፡፡ ከማናጅመንት አባላት ሶስት እንዲሁም አንድ ከሠራተኞች በአባልነት የተካተቱበት ኮሚቴው ካለፈው ሣምንት ጀምሮ…
Rate this item
(2 votes)
አዴፓ ያለማንም ተፅዕኖ አመራሮችን እንዲሰይም ጠይቋል የሕዝብን ሰላምና ደህንነት ለማስጠበቅና የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ የአማራ ክልል መንግሥት የሚያደርገውን ጥረት እንደሚያግዝና በክልሉ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ አብሮ ለመስራት ዝግጁ መሆኑን ያስታወቀው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)፤ አባላቱ በየደረጃው ካለው የመንግሥትና የአዴፓ መዋቅር ጋር በመቀናጀትና…
Rate this item
(3 votes)
በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች አመራሮቹና አባላቱ በሰበብ አስባብ እየታሠሩበት መሆኑን የገለፀው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ፤ በየአካባቢው ህዝባዊ ውይይት ለማካሄድ መቸገሩንም አስታውቋል፡፡ በነቀምት የዞኑ የአፌኮ ጽ/ቤት አደራጅና ሰብሳቢ፣ በሆሮ ጉዳሩ የጽ/ቤት ኃላፊን ጨምሮ በኢሊባቡር፣ በምዕራብ ሀረርጌ፣ በምስራቅ ሸዋ፣ በቄለም ወለጋና በተለያዩ አካባቢዎች ከ20…
Rate this item
(5 votes)
 ባለፈው ቅዳሜ ተማሪዎቹን ያስመረቀው አርሲ ዩኒቨርሲቲ በምረቃ ስነስርዓቱ ላይ ሂውማን ብሪጅ የተባለው አለማቀፍ ግብረሰናይ ድርጅት በአገሪቱ ለሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች፣ ሆስፒታሎችና ክሊኒኮች የህክምና ቁሳቁሶችን በመለገስ ላበረከተው አስተዋጽኦ እውቅና ለመስጠት የዋንጫና የምስክር ወረቀት ያበረከተ ሲሆን፣ ለሂውማን ብሪጅ የኢትዮጵያ ዋና ዳይሬክተር ለአቶ አዳሙ አንለይ…
Rate this item
(0 votes)
በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በዛሬው እለት የሚያስመርቀው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፤ ለኢትዮጵያ እስላማዊ ም/ቤት (መጅሊስ) ዋና ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ሁመር ኢድሪስ እና ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገ/ማርያም የክብር ዶክትሬት ይሰጣል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ለተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጅ ዑመር…
Rate this item
(12 votes)
 - በሰሞኑ ግድያ የተጠረጠሩ መያዛቸው ቀጥሏል - “አንዳንድ ተጠርጣሪዎች ተመክረው ይለቀቃሉ” በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ከሰኔ 15ቱ የአመራሮች ግድያና መፈንቅለ መንግስት ጋር በተያያዘ የተጠረጠሩ ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ቀጥሏል፡፡ እስካሁን ከ200 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውንና የማጣራት ሂደቱ እንደቀጠለ የክልሉ…
Page 5 of 272