ዜና

Rate this item
(2 votes)
“ማዕከሉ ሙሉ በሙሉ ወደ ሥራ ሲገባ 1ሺ ህፃናትን የመቀበል አቅም ይኖረዋል” አርቲስት መቅደስ ፀጋዬ ወላጆቻቸውን በሞት ላጡ ህጻናት፣ "መቅደስ የልጆች አድማስ" የተሰኘ ማዕከል በ1 ቢሊዮን ብር ወጪ ልትገነባ መሆኑ ተገለጸ፡፡ አርቲስቷ የምታቋቁመውን የበጎ አድራጎት ድርጅት አስመልክቶ በዛሬው ዕለት በካፒታል ሆቴል…
Rate this item
(4 votes)
• በፊልሙ ላይ 30ሺ ሰዎች ተሳትፈውበታል ተብሏል በአርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ የተሰራውና “ስለ እናት ምድር” የተሰኘው ዶክመንተሪ ፊቸር ፊልም፣ ከነገ ወዲያ ቅዳሜ ከቀኑ 8 ሰዓት በአድዋ ድል መታሰቢያ አዳራሽ እንደሚመረቅ ተገለጸ፡፡ አርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ በዛሬው ዕለት በግዮን ሆቴል፣ ግሮቭ ጋርደን ወክ፣…
Rate this item
(3 votes)
በቢዝነስ ማማከርና በሎጂስቲክ ተግባራት ላይ የተሰማራው “ዋን ስቶፕ“ የተባለ ድርጅት በዛሬው ዕለት የማስፋፊያ ሥራውን በደንበል ሲቲ ሴንተር የጀመረ ሲሆን፤ አዲሱ ቢሮውንም አስመርቋል፡፡ድርጅቱ ከ20 በላይ ለሚሆኑ ኢትዮጵያውያን የሥራ እድል መፍጠሩ ተነግሯል፡፡ የ“ዋን ስቶፕ” መስራችና ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሚክያስ አበራ፣ ይህን…
Rate this item
(1 Vote)
ቶሎ ማስረከብና ልዩ ዲዛይን ዋና መገለጫዎቼ ናቸው ብሏልባለፉት 27 ዓመታት በመንገድ ግንባታ ሥራ ልምድ እንዳካበተ የገለጸው ዲ ኤም ሲ ሪል ስቴት ወደ መኖሪያ ቤት ማልማት መግባቱንና ለነባር ደንበኞቹ ልዩ ቅናሽ ማቅረቡን አስታወቀ። ድርጅቱ ይህንን ያስታወቀው ከትላንት በስቲያ ለቡ መብራት ሃይል…
Rate this item
(4 votes)
የትግራይ ክልል በመላው ኢትዮጵያ እጅግ ከፍተኛ ጉዳት ካስከተለውና በደርግ ዘመነ መንግስት ከተከሰተው የ1977ቱ ረሃብ የከፋ አደጋ ውስጥ ለመግባት ጫፍ ላይ መድረሱን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ባወጣው መግለጫ፤ 90 በመቶ የሚሆነው የክልሉ ነዋሪ ህዝብ ለከፋ…
Rate this item
(1 Vote)
በሽብርና በሙስና ወንጀሎች ክስ ቀርቦባቸው በእስር ላይ በነበሩት በእነ አብዲ ሞሃመድ ኡመር (አብዲ ኢሌ) እና በእነ ሜጀር ጄነራል ክንፈ ዳኘው መዝገቦች ቀርበው የነበሩ ክሶች እንዲቋረጡ መወሰኑን ፍትህ ሚኒስቴር አስታወቋል ።ክሶቹ እንዲቋረጡ የተደረጉትም ለህዝብ ጥቅም ሲባል እንደሆነም ገልጿል ።የሶማሌ ክልል የቀድሞ…
Page 4 of 436