ዜና

Rate this item
(8 votes)
በጠ/ሚር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በሚመራው “ገበታ ለሀገር” መርሃ ግብር ፕሮጀክት ውስጥ ከተካተቱት አንዷ ለሆነችው ጥንታዊቷና ታሪካዊቷ ጎርጎራ ልማት የሚውል ገቢ ለማሰባሰብ “የንጉስ እራት” የተሰኘ መርሃ ግብር በጎንደር ከተማ ይካሄዳል።የጎንደር ከተማ ከንቲባ አቶ ሞላ መልካሙ ለአዲስ አድማስ እንደገለጹት በዚህ መርሃ ግብር…
Rate this item
(3 votes)
 ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ (ባልደራስ)፤ ዘር ተኮር ኢ-ሰብአዊ ድርጊቶች እንዲቆሙ፣መሪዎች እንዲፈቱ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ በመጪው እሁድ ጥር 9 ቀን ለማካሄድ ማቀዱን አስታውቋል፡የባልደራስ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ስለሚካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ ለአዲስ አድማስ ሲያስረዱ ሰላማዊ ሰልፉ አራት ዋነኛ ግቦች አሉት ብለዋል፡፡ባለፈው…
Rate this item
(2 votes)
 ኮቪድ 19 እና የፀጥታ ሁኔታ ከፍተኛ ትኩረት ተደርጎባቸዋል በዘንድሮ የጥምቀት በዓል በጎንደር ከግማሽ ሚሊዮን በላይ የአገር ውስጥ ቱሪስቶች ይታደማሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የከተማዋ አስተዳደር መንግስት ኮሙሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ አቶ ቻላቸው ዳኘው ተናገሩ፡፡በዓሉ ኮቪድ-19 በተሰራጨበት ወቅት እንደመከበሩና መንግስት ህግን ለማስከበር እየወሰደው…
Rate this item
(0 votes)
አፋጣኝ የግፍና የጭካኔ ወንጀል መከላከል ስትራቴጂ እንዲነድፍ ተጠይቋል የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ በኦሮሚያ ስለተፈጸሙ ኢ-ሰብአዊ ድርጊቶች ያከናወነውን ምርመራ ትናንት ይፋ ያደረገው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን፤ ለ3 ቀናት በቆየው የፀጥታ መደፍረስ የ123 ሰዎች ህይወት ማለፉንና 500 በሚሆኑት ላይ ደግሞ የአካ…
Rate this item
(2 votes)
 የሱዳን ወታደሮች ወደ ኢትዮጵያ ድንበር ዘልቀው ጥቃት መፈፀማቸውን ያረጋገጠው መንግስት፤ ችግሩን በእርቀ ሰላምና በውይይት ለመፍታት ጥረት እየተደረገ መሆኑን አስታውቋል፡፡የሱዳን ወታደሮች ወደ ኢትዮጵያ ድንበር ዘልቀው በመግባት ገበሬዎች ላይ ጥቃት ፈፅመው፣ ሃብት ንብረት መዝረፋቸውን የጠቆመው የኢፌድሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፤ በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ…
Rate this item
(2 votes)
በ760 ሚሊዮን ብር የተፈረመ ካፒታል የሚቋቋመው አሃዱ ባንክ ዛሬ በጊዮን ሆቴል መስራች ጉባኤውን ያካሂዳል፡፡የካቲት 14 ቀን 2012 ዓ.ም ከብሔራዊ ባንክ የመመስረቻ ፍቃድ አግኝቶ በአክስዮን ሽያጭና የምስረታ ሂደት ላይ የቆየው አሃዱ ባንክ፤ በ760 ሚሊዮን ብር የተፈረመ ካፒታልና በ540 ሚሊዮን ብር የተከፈለ…
Page 3 of 334