ዜና

Rate this item
(3 votes)
“የማንነት ጥያቄ ያነሱ ተማሪዎችና ሰራተኞች እየታሰሩ ነው” - የአካባቢው ተወላጆች በአገሪቱ ላይ የመጣው የለውጥ ሽታ በአካባቢያቸው እንዳልደረሰ በደቡብ ክልል በጋሞ ዞን የሚገኙት የቁጫ ወረዳ ነዋሪዎች አስታወቁ። የቁጫ ብሔረሰብ ላለፉት በርካታ ዓመታት የማንነት ጥያቄው እንዲመለስለት በሰለጠነና በሰከነ መንገድ ከወረዳ እስከ ክልል…
Rate this item
(1 Vote)
አውቶብሶቹን ያሳገዳቸው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነው አንድ መቶ ያህል የአሊያንስ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ንብረት የሆኑ የከተማ አውቶቡሶች ከስራ ታገዱ፡፡ አውቶቡሶቹ የታገዱት በባንክ የብድር አከፋፈል ስርዓት ላይ በተፈጠረ አለመግባባት እንደሆነም ታውቋል፡፡ ባለፈው ረቡዕ ከሰዓት በኋላ የአሊያንስ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር የቦርድ ሰብሳቢና…
Rate this item
(5 votes)
ላለፉት ዘጠኝ ዓመታት በአሜሪካ የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥንን በማቋቋም ሲሰሩ የቆዩ ጋዜጠኞችና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ትናንት ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ጋዜጠኞቹ ትናንት ማለዳ 1 ሰዓት ላይ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በመቶዎች የሚቆጠሩ የሙያ አጋሮቻቸው፣ አክቲቪስቶች፣ የሃገር ሽማግሌዎችና ፖለቲከኞች አቀባበል ያደረጉላቸው ሲሆን አንጋፋው…
Rate this item
(13 votes)
 በአማራ ክልል ጐንደር ደንበያ ወረዳ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃትና በፈጠሩት ግጭት በርካቶች መገደላቸውንና መኖሪያ ቤቶች መቀጠላቸውን ምንጮች ያስታወቁ ሲሆን፤ በሌላ በኩል ደግሞ በጐንደር ከተማ አዘዞ አካባቢ ባለፈው ሐሙስ ምሽት በተፈጠረ የእሣት ቃጠሎ እንስሳትን ጨምሮ በርካታ መኖሪያ ቤቶች መቃጠላቸው ታውቋል፡፡ የክልሉ መንግስት…
Rate this item
(3 votes)
የኢሳት ጋዜጠኞች ወደ ሃገራቸው ይገባሉ በምርጫ 97 የአውሮፓ ታዛቢ ልኡክ መሪ የነበሩት እና ጎሜዝ፤ የፊታችን አርብ ለ3 ቀናት ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ሲሆን ከጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ጋር እንደሚወያዩና በሚሌኒየም አዳራሽ ለህዝብ ንግግር እንደሚያደርጉ ይጠበቃል፡፡ የአውሮፓ ፓርላማ አባሏ አና ጎሜዝ፤…
Rate this item
(5 votes)
“የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት የድጋፍና የልማት ማህበር” የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት ለሃገር አንድነት ለከፈለው መስዋዕትነት ተገቢው እውቅናና ክብር እንዲሰጥ ለማድረግ ጥረት እያደረግኩ ነው አለ፡፡ ማህበሩ ጥቅምት 25 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተመሰረተ በኋላ ሶስት ያህል ጉባኤዎችን በማካሄድ የአባላት ቁጥሩን ከማበራከት ጎን…
Page 10 of 264