ዜና

Rate this item
(6 votes)
ዶ/ር ደብረፅዮን በተስፋ የተሞላ ንግግር አድርገዋል አቶ ለማ መገርሳ አድናቆትና ሜዳልያ ተሸልመዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ሰሞኑን በርከት ያሉ ሹም ሽሮችን አካሂደዋል:: በአገሪቱ ላይ የሚታየውን የፖለቲካ አለመረጋጋት እንደሚለወጥ በሚጠበቀው በዚህ ሹመት የቀድሞው የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ የአገሪቱ…
Rate this item
(1 Vote)
 ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ እ.ኤ.አ በ1954 ፈረንሳይን በጐበኙበት ወቅት ለኖተርዳም ካቴድራል በስጦታ ያበረከቱት የኢትዮጵያ ጥንታዊ የመስቀል ስጦታ በሠሞኑ የካቴድራሉ ቃጠሎ ጉዳት ሳይደርስበት ከእሳት መትረፉ ተገለፀ፡፡ ጃንሆይ ከ65 አመት በፊት ፈረንሳይን በጐበኙበት ወቅት ለካቴድራሉ በስጦታ ያበረከቱት መስቀል ምንም አይነት ቃጠሎ ሳይደርስበት መትረፉን…
Rate this item
(1 Vote)
 ለ2019 የሠላም የኖቤል ሽልማት ታጭተዋል ታይም መፅሔት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድን ከ100 ተፅእኖ ፈጣሪ መሪዎች መካከል አንዱ አድርጎ መረጣቸው፡፡ ጠቅላይ ሚንስትሩ በዚህ ዝርዝር ውስጥ የተካተቱት በአገራቸው ፈጣን ለውጥ ባመጡ መሪዎች ዘርፍ ነው፡፡ እሳቸው በተካተቱበት ዘርፍ ውስጥ የአሜሪካ ኮንግረስ አፈጉባኤ…
Rate this item
(1 Vote)
 2.4ሚ ዜጐች ተፈናቅለው እርዳታ ጠባቂ ሆነዋል ችግሩ አገሪቷን ሰብአዊ ቀውስ ውስጥ ሊከታት ይችላል ተብሏል በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች ያሉ ተፈናቃዮችን ለቀጣዮቹ ሶስት ወራት ለመመገብ ከ300ሚ. ዶላር በላይ አስቸኳይ እርዳታ እንደሚያስፈልግ የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ ለሚያዚያ፣ ግንቦትና ሰኔ ወር…
Rate this item
(4 votes)
 የአማራ የጸጥታ ሃላፊዎች በጥቃቱ ፈጻሚዎች ማንነት ላይ አልተስማሙም ከሰሞኑ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ከተሞች ከ30 በላይ ንፁሃንን የገደሉ፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጐችን ያፈናቀሉ የታጠቁ ሃይሎች በአፋጣኝ ለፍርድ እንዲቀርቡ፣ መንግስትም የዜጐችን ሠላምና ደህንነት የማስጠበቅ ግዴታውን እንዲወጣ የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶች አሳሰቡ:: መንግስት በመግለጫው…
Rate this item
(3 votes)
 በሰሜን ብሔራዊ ፓርክ፣ እሳት በማስነሳት የተጠረጠሩ ግለሰቦች ታስረዋል በሰሜን ብሔራዊ ፓርክ ላይ ተደጋጋሚ የእሳት ቃጠሎ መከሰቱን ተከትሎ፣ ዘመናዊ የበረሃ እሳት ማጥፊያ ሄሊኮፕተር እንዲገዛ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ማዘዛቸው ተጠቆመ፡፡ በሰሜን ብሔራዊ ፓርክ ላይ ለ3ኛ ጊዜ ሚያዚያ 2 ቀን 2011…
Page 1 of 260