ዜና

Saturday, 18 January 2025 22:02

መልካም የጥምቀት በዓል

Written by
Rate this item
(2 votes)
Rate this item
(1 Vote)
ከአገራዊ የምክክር ሂደቱ ራሱን ማግለሉን ያስታወቀው የሲዳማ ፌደራሊስት ፓርቲ፤ “አገራዊ የምክክር ሂደቱ መደበኛ ሕዝባዊ ውይይት እየመሰለ ሂዷል” ሲል ተቸ። ባለፈው ረቡዕ ጥር 7 ቀን 2017 ዓ.ም. ፓርቲው ለኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን በጻፈው ደብዳቤ ላይ እንደገለፀው፤ “አካታች” እና “ገለልተኛ” ምክክር የሚካሄድበት…
Rate this item
(0 votes)
የፌደራል መንግስት ለፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ተገዢ እንዲሆን ተጠይቋል። ለሁለት የተሰነጠቁት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር እና ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) አመራሮች ሃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡም ጥሪ ቀርቧል።ከባለፈው ሰኞ ጥር 5 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ሁለት ቀናት በትግራይ ክልል፣ መቐለ ከተማ፣…
Rate this item
(0 votes)
• በሰላም ስም የሚደረጉ ሸፍጦች ይቁሙ ተባለ በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ መተከል ዞን፣ ግልገል በለስ ከተማ የሚገኝ አንድ ኬላ ለዜጎች ሞት ምክንያት መሆኑ ተገለፀ። ከግድያ በተጨማሪ፣ በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች የዕገታ ተግባር እንደሚፈጽሙ ተነግሯል።ከግልገል በለስ ከተማ በቅርብ ርቀት በሚገኘውና “ቻይና ካምፕ” ተብሎ…
Rate this item
(0 votes)
የኮካ ኮላ መጠጦች አፍሪካ (ሲሲቢኤ)፤ በኢትዮጵያ የ2025 ከፍተኛ ቀጣሪ ኩባንያ መሆኑን “ቶፕ ኢምፕሎዮ ኢንስቲትዩት” የተሰኘ ተቋም አስታወቀ።ተቋሙ ባካሄደው ጥናት መሰረት፤ ኩባንያው በኢትዮጵያ ውስጥ በ2025 የከፍተኛ ቀጣሪ ደረጃ እውቅና ካገኙ ስድስት ኩባንያዎች ውስጥ አንዱ ተብሏል።በኢትዮጵያ ከፍተኛ መዋእለ ንዋይ በማፍሰስ የገበያ ተደራሽነቱን…
Saturday, 18 January 2025 21:55

ሁሌም ለመታረም ዝግጁ ነን!

Written by
Rate this item
(2 votes)
ባለፈው ሳምንት ታህሳስ 3 ቀን 2017 ዓ.ም በወጣው የአዲስ አድማስ ዕትም “የአክሱም ሴት ሙስሊም ተማሪዎችን ጉዳይ ወደ ፍ/ቤት ወስጄዋለሁ” ከሚለው የፊት ገፅ ዜና ጋር የወጣው ኒቃም የለበሱ እንስቶች ምስል ስህተት መሆኑን ውድ አንባቢያን ደውለው ጠቁመውናል፡፡ ተማሪዎቹ የጠየቁት ሂጃብ እንጂ ኒቃም…
Page 1 of 462