• የሎሚ መፅሄት ባለቤት በ50ሺህ ብር ዋስ ተለቀቁ

 • አቶ ሙሼ ሰሙ ከፓርቲ ፖለቲካ ራሳቸውን አገለሉ

 • ከ“ጐጆ እቁብ” ጠንሳሽ ጋር የተደረገ ቃለምልልስ

 • የጳውሎስ መልእክት ወደ ኢትዮጵያ ሰዎች

 • 1
 • 2
 • 3
 • 4
A+ A A-
 • የሎሚ መፅሄት ባለቤት በ50ሺህ ብር ዋስ ተለቀቁ
  የሎሚ መፅሄት ባለቤት በ50ሺህ ብር ዋስ ተለቀቁ በፍትህ ሚኒስቴር የወንጀል ክስ ከተመሠረተባቸው 6 የሚዲያ ተቋማት መካከል የሎሚ መጽሔት አሣታሚና ባለቤት በትናንትናው እለት ፍ/ቤት ቀርበው በ50ሺህ ብር ዋስ የተለቀቁ ሲሆን የፋክትና የ“አዲስ ጉዳይ” አሣታሚዎች ባለፈው ረቡዕና ሃሙስ ባለቤቶች በሌሉበት ክሣቸው ቀርቧል፡፡ የ“ሎሚ” መፅሄት አሳታሚና ባለቤት አቶ ግዛው ታዬ፤…
  Written on Saturday, 16 August 2014 10:33 in ዜና Read 1629 times
 • ኢቦላ ኢትዮጵያ ከገባ ለማከም ሆስፒታል ተዘጋጅቷል ተባለ
  ወደ ምስራቅ አፍሪካ ሃገሮች ሊስፋፋ ይችላል ተብሎ የተሰጋውን የኢቦላ በሽታ በበቂ ደረጃ ለመከላከል ጥረት እያደረገ መሆኑን የገለፀው የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር፤ እስካሁን በሽታው ወደ ኢትዮጵያ ባይገባም አዲስ እየተገነባ ባለው የኮተቤ ሆስፒታል 10 አልጋዎች ያሉት የህክምና ክፍል ለቅድመ ጥንቃቄ ሲባል መዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡…
  Written on Saturday, 16 August 2014 10:31 in ዜና Read 1207 times
 • በምስራቅ አፍሪካ ከ14 ሚ. በላይ ህዝብ የምግብ እርዳታ ያስፈልገዋል ተባለ
  በምስራቅ አፍሪካ አገራት በተከሰተው የዝናብ እጥረትና የእርስበርስ ግጭቶች ሳቢያ የምግብ እጥረት መፈጠሩን የገለፀው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፤ በቀጠናው ከ14 ሚሊዮን በላይ ህዝብ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልገው አስታወቀ፡፡ የተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮች ትብብር የምስራቅ አፍሪካ ቃል አቀባይ ማቲው ኮንዌይን ጠቅሶ የዘገበው አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ፤…
  Written on Saturday, 16 August 2014 10:29 in ዜና Read 657 times
 • አቶ ሙሼ ሰሙ ከፓርቲ ፖለቲካ ራሳቸውን አገለሉ
  አቶ ሙሼ ሰሙ ከፓርቲ ፖለቲካ ራሳቸውን አገለሉ በኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ(ኢዴፓ) ለአለፉት 15 ዓመታት በዋና ጸሃፊነት፣ በህዝብ ግንኙነትና በፕሬዚዳትነት ያገለገሉት አቶ ሙሼ ሰሙ፤ ራሳቸውን ከፖለቲካ ፓርቲ ው አገለሉ፡፡“ራሴን ከፖለቲካ ያገለልኩት ፋታ በመውሰድ ቆም ብዬ ስለትግሉ ሂደትና ወደፊት ማድረግ ስላለብኝ ነገር ማሰብ ስለምፈልግ ነው” ያሉት አቶ ሙሼ፤ እንደማንኛውም ሰው…
  Written on Saturday, 16 August 2014 10:28 in ዜና Read 2720 times
 • የኡጋንዳ ፖሊስ 2 ኢትዮጵያውያንን በሽብርተኝነት ጠርጥሮ አሰረ
  ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን በህገወጥ መንገድ ወደ ማላዊ አስገብቷል በሚል ተከስሶ ጉዳዩ በፍ/ቤቱ እየታየ የነበረውን ባሻ አድነው የተባለ ኢትዮጵያዊ ስደተኛ ከፍርድ እንዲያመልጥ አድርገዋል የተባሉት የማላዊ የአገር ውስጥ ጉዳዮችና የደህንነት ሚኒስትር ፖል ቺቢንጉና የኢሚግሬሽን ጉዳዮች ዋና ሃላፊ ሁድሰን ማንካዋላ መታሰራቸውን ኒያሳ ታይምስ የተሰኘው…
  Written on Saturday, 16 August 2014 10:26 in ዜና Read 1894 times
 • አድማስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ወደ ዩኒቨርሲቲ አደገ
  አድማስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ካለፈው ሐምሌ ጀምሮ ወደ ዩኒቨርሲቲነት ማደጉን አስታወቀ፡፡ በጥቅምት ወር 1991 ዓ.ም በቢዝነስ ማሰልጠኛ ማዕከልነት ስራ የጀመረው ተቋሙ፤ በተመሰረተበት ዓመት አጋማሽ ላይ ወደ ኮሌጅነት ማደጉን የዩኒቨርሲቲው ኃላፊዎች ጠቁመው ከስምንት ዓመት በኋላም ወደ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅነት ማደጉን አስታውሰዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው አቅሙንና…
  Written on Saturday, 16 August 2014 10:22 in ዜና Read 522 times
 • ኢሬቴድ በመጪው አመት 4 የቴሌቪዥንና 2 የሬዲዮ አዳዲስ ድራማዎች አቀርባለሁ አለ
  የዩኒቨርሲቲ ምሁራን የተካተቱበት ገምጋሚ ካውንስል ተቋቁሟልየኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በአዲሱ ዓመት ዓ.ም 4 አዳዲስ የቴሌቪዥን ተከታታይ ድራማዎችና 2 የሬዲዮ ድራማዎች እንደሚያቀርብ የገለፀ ሲሆን አዳዲስ ድራማዎችን በዘርፉ ባለሙያዎች በተዋቀረ ካውንስል እያስገመገመ እንደሚያሳልፍ አስታውቋል፡፡ የታላላቅ አለማቀፍ የሚዲያ ተቋማትን ልምድ በመቅሰም ከእንግዲህ በኋላ…
  Written on Saturday, 16 August 2014 10:21 in ዜና Read 826 times
 • አርቲስትና ጋዜጠኛ ፌቨን ከፈለኝ አረፈች
  አርቲስትና ጋዜጠኛ ፌቨን ከፈለኝ አረፈች ከሳምንት በፊት አምባሳደር አካባቢ የመኪና አደጋ ደርሶባት በህክምና ላይ የነበረችው ጋዜጠኛ፣ ተዋናይትና መምህርት ፌቨን ከፈለኝ በተወለደች በ23 ዓመቷ አረፈች፡፡ በ97.1 ኤፍ ኤም ሬዲዮ የሚተላለፈው የ “ሄሎ ሌዲስ” ፕሮግራም ረዳት አዘጋጅ በመሆን የሰራችው የ23 ዓመቷ ወጣት ፌቨን፤ ከ8-9 ሰዓት የሚተላለፈውን የዕለቱን…
  Written on Saturday, 16 August 2014 10:14 in ዜና Read 2787 times