ዜና

Rate this item
(6 votes)
ከአንድ ሚሊዮን ስድስት መቶ ሺ በላይ የዓለማችን ሕዝቦች ያጠቃውና መቶ ሺዎችን ለሞት የዳረገው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከተከሰተ አራተኛ ወሩን ይዟል፡፡ በሽታው መላውን የአለም አገራትን ለማዳረስ የወሰደበት ጊዜም እጅግ በጣም አጭር ነው፡፡ የወረርሽኙን ስርጭት መስፋፋት ተከትሎ አየር መንገዶች በረራዎቻቸውን ለማቋረጥ ቢገደዱም…
Rate this item
(2 votes)
- አገሪቱ በአጠቃላይ ያላት የመተንፈሻ መሣሪያ ከ300 አይበልጥም - ከ6 ፅኑ ታማሚዎች አንዱን ያለ መተንፈሻ መሣሪያ ህይወቱን ማትረፍ አይቻልም የኮረና ቫይረስን ስርጭት መግታት ካልተቻለና ህብረተሰቡ በቫይረሱ ላለመያዝ ከፍተኛ ጥንቃቄ ካላደረገ በስተቀር እጅግ ከፍተኛ የሆነ አደጋ እንደሚደርስ የተጠቆመ ሲሆን በቫይረሱ ተይዘው…
Rate this item
(0 votes)
የቫይረስ ምርመራን አስመልክቶ በደቡብ አፍሪካ የተሰራጨው አሳሳች ቪዲዮ በደቡብ አፍሪካ የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ መሳሪያዎች በቫይረሱ የተበከሉ መሆናቸውን የሚገልጽ የቪዲዮ መረጃ በማህበራዊ ሚዲያ በስፋት ተሰራጭቶ ነበር፡፡ በቪዲዮው ላይ አንድ ሰው፣ ደቡብ አፍሪካውያን የኮሮና ቫይረስ ምርመራ እንዳያደርጉ ጥሪ ያቀርባል፡፡ (ሰዎች ቫይረሱ እንዳለባቸውና…
Rate this item
(1 Vote)
 ባለፈው ሳምንት በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ቅጽ 21 ቁጥር 1055 ህትመት ላይ የአየር መንገድ ሠራተኛ የመቀነስ እርምጃ ተቃውሞ ገጥሞታል” በሚል ርዕስ ለተስተናገደው ዘገባ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ የተሰጠ ምላሽ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ “ሠራተኞች እረፍት እንዲወጡ ተደረገ እንጂ አልተቀነሱም”በመጀመሪያ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ውስጥ…
Rate this item
(5 votes)
በኮሮና ቫይረስ በሽታ ምክንያት በሀገራችን በዛሬው እለት ሦስተኛው ሰው ህይወት ማለፉን ስገልጽ በከፍተኛ ሀዘን ነው። ታማሚዋ በለይቶ ማቆያ ከመጋቢት 28 ጀምሮ ህክምና ሲደረግላቸው የነበርና ከገቡበት ቀን ጀምሮ በጽኑ ህሙማን ክፍል ክትትል ላይ የነበሩ ናቸው።
Rate this item
(2 votes)
በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 442 ሰዎች መካከል ዘጠኙ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህንንም ተከትሎ በኢትዮጵያ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ወደ 65 ከፍ ብሏል።የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደተናገሩት፤ ዛሬ ቫይረሱ እንዳለባቸው…
Page 5 of 305