ዜና

Rate this item
(3 votes)
የሲዳማ የክልልነት ህዝበ ውሳኔ የፊታችን ረቡዕ ህዳር 10 ቀን 2012 የሚካሄድ ሲሆን በዛሬው እለት የመራጮች ምዝገባ ይጠናቀቃል:: ነገ የመራጮች ሙሉ ዝርዝር መረጃ በየምርጫ ጣቢያው ለህዝብ ይፋ እንደሚደረግ ተገልጿል፡፡ “ሲዳማ ራሱን የቻለ ክልል ይሁን” ወይስ “በነበረበት የደቡብ ክልል ይቀጥል” በሚሉ አማራጮች…
Rate this item
(1 Vote)
የደቡብ ኮሪያ መንግስት በሁለቱ ኮሪያዎች መካከል በተደረገው ጦርነት ከደቡብ ኮሪያ ጐን ተሰልፈው ለተዋጉ ኢትዮጵያውያን ወታደሮች የድጋፍ አገልግለት የሚውል ባለሁለት ፎቅ ህንፃ በአዲስ አበባ አስገነባ፡፡ የደቡብ ኮሪያ መንግስታዊ የዜና ወኪል የሆነው ኤ ኤን ኤ እንደዘገበው በአዲስ አበባ የተገነባው ባለሁለት ፎቅ ህንፃ…
Rate this item
(0 votes)
በአቶ ዳውድ ኢብሣ የሚመራው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ)፤ ሀገር አቀፍ ፓርቲ ሆኖ በምርጫ ቦርድ መመዝገቡን ያስታወቀ ሲሆን ድርጅቱ በመላ ሀገሪቱ የፖለቲካ እንቅስቃሴውን እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ ‹‹የምዝገባ ሠርተፊኬት አግኝቻለሁ፤ ደስ ብሎኛል፤ እንኳን ደስ አላችሁ›› በማለት ድርጅቱ ትናንት ከሰዓት በኋላ ባሠራጨው መግለጫው፤ ከተመሠረተ…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ የፓርቲ ምስረታ ታሪክ ውስጥ በቀዳሚነት የሚሠለፈውና የአራት አስርት ዓመታት ዕድሜ ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢህአፓ)፤ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ጠቅላላ ጉባኤ በአዲስ አበባ ለማካሄድ ዝግጅት ላይ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የፓርቲው አመራሮች ሰሞኑን በሰጡት መግለጫ፤ ባለፈው አንድ አመት ገደማ በመላ ሀገሪቱ የሚገኘውን…
Rate this item
(1 Vote)
በአሁኑ ወቅት በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በሚኖሩ ዜጎች ላይ እየደረሰ ላለው ጥቃት ዋንኛው ምክንያት የመንግሥት ልክ ያጣ ትዕግስትና ዳተኝነት መሆኑን የሃይማኖት መሪዎች ተናገሩ፡፡ መንግሥት እያሳየ ያለው ትዕግስት ገደብ ሊኖረው ይገባልም ብለዋል፡፡የፌዴሬሽን ምክር ቤት ከትናንት በስቲያ ከተለያዩ የሃይማኖት ተቋማት መሪዎች ጋር በወቅታዊ…
Rate this item
(4 votes)
በቤተ ክርስቲያኒቱና ምዕመኖቿ ላይ የሚደርሰው ጥቃትና እንግልት በተለይም በኦሮሚያ ክልል መጠናከሩን ያስታወቀው የመብት ተቆርቋሪ ኮሚቴው፤ በቤተክርስቲያኒቱ ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለመከላከል በመንግስት ላይ የተለያዩ ግፊቶችን ለማድረግ መወሰኑን አስታወቀ፡፡ ኮሚቴው ትናንት ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫው፤ ቀደም ሲል በቤተክርስቲያኒቱ ጥያቄዎች ላይ ከመንግሥት ጋር…
Page 4 of 286