ዜና

Rate this item
(8 votes)
- የተያዙ ሆቴሎች፣ በረራዎች፣ ጉባኤዎችና ጉብኝቶች እየተሰረዙ ነው - ከ1 ሺ ሰው በላይ የሚሳተፉበት አለማቀፋዊ ስብሰባ ተሰርዟል በተቀሰቀሰ በሁለት ወራት ጊዜ ውስጥ አለምን በከፍተኛ ፍጥነት ያዳረሰውና አምስት ሺ የሚጠጉ ሰዎችን ለህልፈት የዳረገው የኮሮና ቫይረስ በአገራችን ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ጫና እያሳደረ…
Rate this item
(8 votes)
በአፋርና ኦሮሚያ አጐራባች፣ በግጦሽና በውሃ ምክንያት በተፈጠረ ግጭት ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ሰዎች መገደላቸውን ምንጮች ያስታወቁ ሲሆን፤ ከእነዚህ ውስጥ ሁለት የፀጥታ ሃይሎች እንደሚገኙበት ታውቋል፡፡ ግጭቱ የተቀሰቀሰው ሐሙስ መጋቢት 3 ቀን 2012 ቦርደዴ በተባለው ቦታ ሲሆን፤ ለሠአታት የቆየውን በተኩስ ልውውጥ የታገዘ ግጭት…
Rate this item
(5 votes)
ግድቡ እስኪጠናቀቅ የሚጠበቅብንን እንወጣለን የኢትዮጵያ የቀድሞው ሰራዊት የልማትና የድጋፍ ማህበር ግብጽ ታላቁን የህዳሴ ግድብ አስመልክታ የምታሰማውን ድንፋታ አጣጣለው፡፡ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ እስከ ህይወት መስዋዕትነት ድረስ ለመክፈል ዝግጁ መሆኑንም ሰራዊቱ አስታውቋል፡፡ ማህበሩ ትላንት መጋቢት 4 ቀን 2012 ዓ.ም በራስ ሆቴል በሰጠው…
Rate this item
(9 votes)
ግብፅ የያዘችው አቋሟ አያዋጣትም ብለዋል በህዳሴው ግድብ ጉዳይ ግብጽ የያዘችው አቋም እንደማያዋጣት የሱዳን ታዋቂ ምሁራንና የመንግሥት ባለሥልጣናት የገለፁ ሲሆን አገሪቱ ኢትዮጵያን ይቅርታ ጠይቃ ወደ ሶስቱ አገራት የድርድር መድረክ እንድትመልስ ጠይቀዋል፡፡ ሰሞኑን በአልጀዚራ አረብኛ ፕሮግራም ላይ ቀርበው ስለ ድርድሩና የግብፅ አቋም…
Rate this item
(0 votes)
በሚቀጥሉት 8 ወራት ድረስ የምስራቅ ኢትዮጵያ አካባቢዎች ለምግብ እጥረትና ማህበራዊ ቀውስ እንደሚጋለጡ ያስታወቀው የአለም የምግብ ፕሮግራም፤ መንግስት ከወዲሁ ችግሩን ተረድቶ አስፈላጊውን ቅድመ ጥንቃቄ እንዲያደርግ መክሯል፡፡ በምስራቁ የሀገሪቱ ክፍል በዋናነት በ2011 ክረምት የዝናብ ስርጭት ለሚፈጠረው የምግብ እጥረት ትልቁን ድርሻ ይይዛል ያለው…
Rate this item
(1 Vote)
በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ጥቃት የተፈፀመባቸውን አብያተ ክርስቲያናትና ምዕመናን ለማቋቋምና ለመደገፍ የሚያስችል መርሃ ግብር ማህበራቱ በጃንሜዳ አዘጋጁ፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማህረ ቅዱሳን፣ ጴጥሮሳውያን የቤተ ክርስቲያን ክብርና መብት አስጠባቂ ህብረት፣ ወልዳ ዳንዲ አቦቲ በጋራ ባዘጋጁት ሕዝባዊ…
Page 13 of 309