Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ዜና

Saturday, 10 September 2011 12:38

ተቃዋሚዎች ሰላለፈውና ሰለ አዲሱ ዓመት

Written by
Rate this item
(0 votes)
በአጭር ጊዜ የሚታየኝ ተስፋ የለምበ2003 አጣሁት የምለው ነገር የለም በግሌ፡፡ በአገሪቱ ግን የታጡ ብዙ ነገሮች አሉ፡፡ በደቡብ እና በደቡብ ምስራቅ የአገሪቱ ክፍሎች ድርቁ እና ረሀቡ እጅግ ተስፋፍቶ መሄዱ ያሳዝናል፡፡ መንግሥት ድርብ አሀዝ እድገት አምጥቻለሁ በሚልበት ሰዓት ይሄን ነገር መቋቋም አለመቻሉን…
Rate this item
(0 votes)
በዓመት 380ሺ ብር የሚከፈልባቸው ት/ቤቶች አሉ ዘንድሮ ሁሉም ት/ቤቶች ከ10% እስከ 105% የክፍያ ጭማሪ አድርገዋል ትዮጵያውያን ተማሪዎችን የማይቀበሉ ት/ቤቶችም አሉ ወላጆች ልጆቻቸውን ከግል ት/ቤቶች እያስወጡ ነው በአዲስአበባከተማውስጥባሉየግል ትምህርትቤቶችዘንድሮከወትሮየተለየጭማሪተደርጓል፡፡አብዛኛዎቹየግልና የኮሚዩኒቲ የሚደርስ ጭማሪ አድርገዋል፡፡ bኢንተርናሽናል ትምህርት ቤቶች የሚማሩ የውጭ አገር ዜጐች ከኢትዮጵያውያኑ…
Rate this item
(1 Vote)
መንግስት ልጃቸውን እንዳየሳክምላቸው እናት ተማፅነዋል በሊቢያው ፕሬዚዳንት ሙአመር ጋዳፊ ልጅ ቤት ውስጥ በሞግዚትነት ስትሰራ በነበረችው ኢትዮጵያዊቷ ወጣት ሸዋዬ ሞላ ላይ የደረሰውን አስከፊ የአካል ጉዳት ይፋ ያደረጉት የሲ ኤን ጋዜጠኞች ነበሩ፡፡ የ30 ዓመቷ ሸዋዬ የጋዳፊ ልጅ በሆነው ሃኒባል ጋዳፊ ቤት ለአንድ…
Saturday, 27 August 2011 12:49

የጋዳፊ መጨረሻ አላማረም

Written by
Rate this item
(0 votes)
ጋዳፊ አሁንም እየዛቱ ነው - አይጦችንና ከሃዲዎችን እንግደላቸው በማለትአማፂዎቹ በቦርሳ ውስጥ የምትገባና 2 ኪሎ የማትመዝን ሄሊኮፕተር ተጠቅመዋልጋዳፊ ከቤተመንግስት ስር 4 ሚ. ሰዎችን አመት ሙሉ የሚቀልብ ምግብ አከማችተዋልተማርከዋል የተባሉት የጋዳፊ ልጆች እስካሁን የት እንዳሉ አይታወቅምሲአይኤ እና የእንግሊዝ የስለላ ድርጅት በየፊናቸው ሊቢያ…
Rate this item
(3 votes)
አንዲት የ19 ዓመት ወጣት ሞታለች • እናቴ ከመቃብር በመላዕክት ታጅባ አርጋለች • ሦስት ልጆቿን በመንፈስ ቅዱስ ወለድኳቸው ትላለች፤ ባሏም ተስማምቷል • ህፃናትን ለሦስት ቀናት፤ አዋቂዎችን ለስምንት ቀናትስታፆም ነበር ..የሥላሴ መንፈስ በእኔ ላይ አድሯል፤ ከእግዚአብሔር የተላክሁ ማርያም ነኝ.. በሚል ድንኳን በመኖሪያ…
Rate this item
(1 Vote)
ከሁለት ዓመት በፊት በተጀመረውና ሊጠናቀቅ በተቃረበው የኢትዮጵያን አይዶል ውድድር ለአምስቱ ምርጥ ተፎካካሪዎች የሚደረገው ውድድር ይካሄዳል፡፡ ውድድሩ ከፍተኛ ፉክክር የሚታይበት ሊሆን እንደሚችል ተገምቷል፡፡በአስሩ የኢትዮጵያን አይዶል ምርጦች መካከል የሚካሄደው ውድድር አምስቱን ምርጦች ለመለየት የሚያስችልና ከፍተኛ ፉክክር የሚጠበቅበት እንደሆነ የኢትዮጵያን አይዶል ፕሮግራም አዘጋጅና…