
Created on 16 February 2019
“አገሪቱ አይታ በማታውቀው የዲሞክራሲ ለውጥ ውስጥ ገብታለች” ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ኢትዮጵያን በጠቅላይ ሚኒስትርነት መምራት ከጀመሩበት ሚያዚያ 2010 ዓ.ም ወዲህ ሃገሪቱ የዲሞክራሲ መሻሻሎችን እንዳሳየች ያስታወቀው ፍሪደም ሐውስ፤ አሁንም ዲሞክራሲውን እውነተኛ ለማድረግና ነፃ ህዝብ ለመፍጠር
Created on 16 February 2019
ፕ/ር መረራ ጉዲና በጐንደር ዩኒቨርሲቲ ጥናታዊ ጽሑፍ አቅርበዋል የሀገሪቱ ምሁራን ለሀገሪቱ የፌደራሊዝምና የፖለቲካ ችግር መፍትሔ ማምጣት እንዳለባቸው ተገለፀ፡፡ የጐንደር ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ማናጅመንት ትምህርት ክፍል ለመጀመሪያ ጊዜ ባዘጋጀው የፖለቲካ ውይይት መድረክ ላይ ፕ/ር መረራ ጉዲና፣ የጠ/ሚ

Created on 16 February 2019
የእውቁ የህወሓት ታጋይና የትግርኛ ዘፋኝ ብርሃኑ ጋኖ እናት በችግር ጐዳና ላይ መውጣታቸው ተጠቆመ፡፡ ወይዘሮዋ 6 ልጆቻቸውን ለህወሓት ትግል ገብረው ጧሪ ቀባሪ በማጣት፣ በአሳዛኝ ሁኔታ በመቀሌ ጐዳና ላይ መውደቃቸውንና በቅርቡ ወደ ተንቤን መሄዳቸውን ጉዳዩን በቅርበት የሚያውቁት አቶ አርአያ ተስፋማርያም ለአዲስ አድ
Created on 16 February 2019
“የማንነት ጥያቄ ያነሱ ተማሪዎችና ሰራተኞች እየታሰሩ ነው” - የአካባቢው ተወላጆች በአገሪቱ ላይ የመጣው የለውጥ ሽታ በአካባቢያቸው እንዳልደረሰ በደቡብ ክልል በጋሞ ዞን የሚገኙት የቁጫ ወረዳ ነዋሪዎች አስታወቁ። የቁጫ ብሔረሰብ ላለፉት በርካታ ዓመታት የማንነት
Created on 16 February 2019
ላለፉት ዘጠኝ ዓመታት በአሜሪካ የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥንን በማቋቋም ሲሰሩ የቆዩ ጋዜጠኞችና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ትናንት ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ጋዜጠኞቹ ትናንት ማለዳ 1 ሰዓት ላይ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በመቶዎች የሚቆጠሩ የሙያ አጋሮቻቸው፣ አክቲቪስቶች፣ የሃገር ሽማግሌዎችና ፖለቲከኞች አቀባበል
ወርሃዊው “ቃልና ቀለም” ሁለተኛ ዙር የኪነ ጥበብ ምሽት የፊታችን ማክሰኞ ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ በዋቢሸበሌ

በተለምዶ ቫላንታይንስ ዴይ በመባል የሚጠራው የፍቅረኞች ቀን ከትናንት በስቲያ በተለያዩ አገራት የተከበረ ሲሆን፣ አሜሪካውያን ከፍቅረኞች

የ“መደመር” የግጥም ውድድር አሸናፊዎች ላፕቶፕና ዘመናዊ ሞባይል ተሸለሙ አዲስ አድማስ ጋዜጣ ከኢምር አድቨርታይዚንግ ጋር በመተባበር