ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
 የኔታ ኢንተርቴይመንትና ሃብል ሚዲያና ማስታወቂያ በመተባበር ያዘጋጁት “ውብ እናት” የእናቶች የፋሽን ትርኢት ዛሬ ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ ቦሌ በሚገኘው ዲኤች ገዳ ታወር ይካሄዳል፡፡ ዘንድሮ የሚከበረውን የእናቶች ቀን ምክንያት በማድረግ ለ5ኛ ጊዜ በሚካሄደው በዚህ የፋሽን ትርኢት ታዋቂና አንጋፋ አርቲስቶች የፋሽን ትርኢት ለታዳሚ…
Rate this item
(0 votes)
 መኖሪያዋን በጣሊያን ባደረገችውና በፋሽኑ ኢንዱስትሪ ከፍተኛ ተቀባይነትን ያተረፈችው ሞዴልና ዲዛይነር ሰናይት ዋንፒስ ዊንፒስ ፋሽን ኢቨንት በመተባበር የሚያዘጋጁት የፋሽን ትርኢት ግንቦት 25 ቀን 2011 በወላይታ ከተማ በጉተራ አዳራሽ ለታዳሚ እንደሚቀርብ ሞዴል ዲዛይነር ሰናይት ማሪዮ አስታወቀች፡፡ የኢትዮጵያን ባህልና አለባበስ ለመላው አፍሪካና አለም…
Rate this item
(0 votes)
 በመጀመሪያው “ከራስ ጋር ንግግር” በተሰኘው አልበሙ ከፍተኛ ተቀባይነትን እና በርካታ ሽልማቶችን ያገኘው አርቲስት ሳሚዳን ሁለተኛ ሥራ የሆነው “11ዱ ገፆች” አዲስ አልበም እየተደመጠ ነው፡፡ በቅርቡ ለአድማጭ በደራሰው በዚህ አልበም ውስጥ 11 ያህል በወቅታዊ የአገራችን ጉዳይ፣ በፍቅር፣ በአንድነትና በማንነት ጉዳይ ላይ የሚያጠነጥኑ…
Rate this item
(0 votes)
 ብጡል የሆቴልና ቱሪዝም አማካሪ ከኤሊያና ሆቴል ጋር በመተባበር “እማዬን በጋራ እናመስግን እንመርቅ” በሚል መሪ ቃል የእናቶች የምስጋና እና የምረቃ ሥነ ሥርዓት ትላንት በኤሊያና ሆቴል ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በተለያዩ ኪነ-ጥበባዊ ዝግጅቶች አክብሯል፡፡ በሆቴልና በተለያዩ ኪነ-ጥበብ ሥራዎች አማካሪነት ላይ የተሰማራው ብጡል የሆቴልና…
Rate this item
(0 votes)
“የምድራችን ጀግና” በሚል ርዕስ በሳይንቲስቱ ሎሬት ዶ/ር ተወልደ ብርሃን ገ/እግዚአብሄር የሕይወት ታሪክ ላይ የሚያጠነጥነው መፅሐፍ ለገበያ ቀረበዶ/ር ተወልደ በዓለም አቀፍ ደረጃ በዛብህ ህይወት፣ በዘረመል ምህንድስና፣ በማሕበረሰብ መብት ባደረጉት ድርድርና ባስገኙት ውጤት እ.ኤ.አ በ2006 ዓ.ም ሲንጋፖር ላይ የተባበሩት መንግስታት ‹Champions of…
Rate this item
(1 Vote)
 በምስክር ጌታነው ሚዲያና ፕሮሞሽን ተዘጋጅቶ የሚቀርበው የኪነጥበብ ምሽት የፊታችን ማክሰኞ 11 ሰዓት ጀምሮ “መፍትሔው ኢትዮጵያዊነት ነው” በሚል ርዕስ በብሔራዊ ቴአትር ይቀርባል፡፡ በምሽቱ የፍልስፍና ምሁሩ ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ፣ ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ፣ መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ፣ አገልጋይ ዮናታን አክሊሉና ደራሲ እንዳለ ጌታ…
Page 1 of 246