ዜና

Rate this item
(1 Vote)
ተቀማጭ ገንዘቡ ወደ 3.5 ቢሊዮን ብር አደገ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ደንበኞች አፍርቷል አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ ዘንድሮ በባንኩ ታሪክ ከፍተኛ የተባለ የ639 ሚሊዮን ብር ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ በውጭ ኦዲተሮች መረጋገጥ ይቀረዋል የተባለው የትርፍ መጠን ከአምናው ጋር ሲነፃፀር በ180.6 ሚሊዮን ብር ወይም…
Rate this item
(0 votes)
“እናቴ የኤች አይቪ ቫይረስ በደሟ ውስጥ ይገኛል፤ እኔና እህቴ ከእናታችን ውጪ ማንም የለንም፡፡ ሰባት መፅሀፌን አቃጥለውብኛል፤ በዚህ የተነሳ በትምህርቴ ውጤት ላመጣ አልቻልኩም፣ ከምማርበት ይልቅ ከት/ቤት የምቀርበት ቀን ይበልጣል፣ እናቴ ቀበሌው ቤት ይፈልግልሻል ተብላ ነበር፤ በኋላ ተቀንሰሻል አሏት፡፡ ለምን ብላ ስትጠይቅ፣…
Rate this item
(18 votes)
በማሽኖች ግዢና ኪራይ ከፍተኛ ሙስና ፈጽመዋል ተብለው ከሚፈለጉ 25 የኦሮሚያ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ባለስልጣናት መካከል 13ቱ የተያዙ ሲሆን፤ የድርጅቱ ዋና ስራ አስኪያጅና ምክትላቸውን ጨምሮ ዋና ዋና ሃላፊዎች እስካሁን አልተያዙም፡፡ ዘንድሮ አንድ ሺህ የሚጠጉ ጥቆማዎች እንደቀረቡ የኦሮሚያ ፀረ ሙስና ኮሚሽን የኮሙኒኬሽንና…
Rate this item
(23 votes)
ለአንድ አመት የታሰሩት እንዲፈቱ ጠይቀዋል የሼኩ ግድያ ድራማ ነው ብለዋል በአዲስ አበባ አንዋር መስጊድ “የታሰሩ ይፈቱ” የሚል ተቃውሞ ባለፈው ሳምንት አርብ መካሄዱ የሚታወስ ሲሆን፣ በትናንትናው እለት በበኒ መስጊድ ብዙ ህዝብ በተገኘበት ሰፊ ተቃውሞ ታይቷል፡፡ ተቃውሞው፤ ታሳሪዎች አንድ አመት እንደሞላቸው ምክንያት…
Rate this item
(5 votes)
የስነምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን የምርመራ ቡድን፤ በእነ ዳዊት ኢትዮጵያ መዝገብ ስር ተጠቃለው የሚገኙት ከፍተኛ ባለሀብቱ አቶ ማሞ ኪሮስ በሌላ መዝገብ ተጠርጥረው ከሚገኙ የጉምሩክና ገቢዎች ባለስልጣን ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ባቋቋሙት “ልማት ለእድገት” የተባለ ድርጅት ላይ ምርመራ እያካሄደ መሆኑን ገለፀ፡፡ ድርጅቱን የሚገምት…
Rate this item
(19 votes)
የቤኒሻንጉል ተፈናቃዮች አሁንም በችግር ላይ ናቸው” (መኢአድና ሠማያዊ ፓርቲ) ከቤኒሻንጉል ክልል ተፈናቅለው ከነበሩት የአማራ ክልል ተወላጆች ጋር በተያያዘ የክልሉን የስራ ሃላፊዎችና መንግስትን ለመክሰስ፣ ሰማያዊ ፓርቲና መላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ጥብቅና ያቆሟቸው አለም አቀፍ የህግ ባለሙያው ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማሪያም፤ ለጠቅላይ…