ዜና

Rate this item
(0 votes)
ከሐምሌ ወዲህ 11 የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በጭስ ሞተዋልአዲስ አበባ ቦሌ መንገድ አካባቢ ሦስት ወጣት ሴቶች በጭስ ታፍነው የሞቱ ሲሆን፤ ባለፈው ሃምሌ 9 ሰዎች በተመሳሳይ ምክንያት ህይወታቸው እንዳለፈ በመግለጽ፣ የከሰል አጠቃቀም ላይ ጥንቃቄ መደረግ እንዳለበት የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ፡፡ ቦሌ መንገድ…
Rate this item
(0 votes)
የይቅርታ ጥያቄያቸው ተቀባይነት እንዳላገኘ ረቡዕ የተነገራቸው የአውራምባ ታይምስ ዋና አዘጋጅ የነበረው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ እና የኢብአፓ ፓርቲ አመራር አቶ ዘሪሁን ገ/እግዚያብሄር፤ በየአመቱ የይቅርታ ጥያቄ ማቅረብ ስለሚቻል በድጋሚ እንደሚሞክሩ ቤተሰቦች ተናገሩ፡፡ በሽብርተኝነት ከተፈረጁ ድርጅቶች ጋር በመተባበር አመፅ የሚያስነሳ ፅሁፍ አቅርባችኋል በሚል…
Rate this item
(0 votes)
የኢስት አፍሪካን ቦትሊንግ ኩባንያ በ800 ሚ.ብር ተጨማሪ ግንባታ የኮካ ኮላ ምርቶቹን በፕላስቲክ መያዣ ማቅረብ ጀመረ፡፡ ምርቶቹ የሚቀርቡት በግማሽ ሊትር እና በአንድ ሊትር ተኩል የፕላስቲክ መያዣ ሲሆን፣ በቀን 750ሺህ ያህል የማምረት አቅም አለው፡፡ ለአዲስ ግንባታ የዋለው ገንዘብ የረዥም ጊዜ የማስፋፊያ ኢንቨስትመንት…
Rate this item
(16 votes)
ማሳወቅ ባለብን ሰዓት አሳውቀናል፤ ለሚፈጠረው ችግር መንግስት ሀላፊነቱን ይወስዳል- ኢ/ር ይልቃል ጌትነትሰማያዊ ፓርቲ ሳያስፈቅድ በሚያካሂደው ሰልፍ ለሚፈጠር ችግር ሀላፊነት ይወስዳል- አቶ ሽመልስ ከማልየሰማያዊ ፓርቲ የነገው ሰልፍ ህገወጥ ነው - ም/ኮሚሽነር ግርማ ካሳ በነገው እለት ሰማያዊ ፓርቲና የአዲስ አበባ ሃይማኖት ተቋማት…
Rate this item
(18 votes)
አቶ መላኩ ፋንታ እና አቶ ገ/ዋህድ ወ/ጊዮርጊስ በ3 መዝገቦች ተከሰዋልሶስት ተጠርጣሪዎች በነፃ ተለቀዋል የፌደራሉ የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አቃቤ ህግ፤ ከ40 በላይ በሚሆኑ የገቢዎችና ጉምሩክ መስሪያ ቤት ባለስልጣናት እና የቅርንጫፉ ጽ/ቤት ሠራተኞች እንዲሁም ከባለስልጣናቱና ሠራተኞች ጋር ተመሳጥረው ከባድ የሙስና…
Rate this item
(6 votes)
የኢትዮያ አየር መንገድ ባለቀው በጀት ዓመት ከምንጊዜውም በላይ የላቀ ትርፍ ማስመዝገቡን አስታወቀ፡፡ የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገ/ማርያም እንደገለፁት፤ አየር መንገዱ በበጀት ዓመቱ ከምንጊዜው የላቀ የ2.03 ቢሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ አግኝቷል፡፡ ትርፉ ከአምናው 734 ሚሊዮን ብር ጋር ሲነፃፀር…