ዜና
‘ዘ ናይንቲ ናይን ሲሪየስ’ የተሰኘው የአይዳ ሙሉነህ ስራየታዋቂዋ ኢትዮጵያዊት ፎቶግራፈር አይዳ ሙሉነህ እና የኢትዮ-አሜሪካዊቷ ሰዓሊ ጁሊ ምህረቱ የስነ-ጥበብ ስራዎች፣ በፍራንክፈርት የሞደርን አርት ሙዚየም (MMK) ውስጥ በተከፈተ አለም አቀፍ ኤግዚቢሽን በመታየት ላይ እንደሚገኙ ታዲያስ ከኒውዮርክ ዘገበ፡፡ታዋቂ አፍሪካውያን ዘመናዊ አርቲስቶች ስራዎቻቸውን ያቀረቡበትና…
Read 2195 times
Published in
ዜና
በአዲስ አበባ ወጣቶች ፎረም እና በማኅበረ ወይንዬ አቡነ ተክለሃይማኖት አስተባባሪነት ግብረ ሰዶማዊነትን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ሚያዚያ 18 በአዲስ አበባ የሚካሄድ ሲሆን በዛሬው እለትም በግብረ ሰዶም አስከፊነት ላይ ውይይት ይደረጋል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል አዳራሽ ለግማሽ ቀን በሚካሄደው ህዝባዊ ውይይት…
Read 2952 times
Published in
ዜና
በአዲስ አበባ ወጣቶች ፎረም እና በማኅበረ ወይንዬ አቡነ ተክለሃይማኖት አስተባባሪነት ግብረ ሰዶማዊነትን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ሚያዚያ 18 በአዲስ አበባ የሚካሄድ ሲሆን በዛሬው እለትም በግብረ ሰዶም አስከፊነት ላይ ውይይት ይደረጋል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል አዳራሽ ለግማሽ ቀን በሚካሄደው ህዝባዊ ውይይት…
Read 2287 times
Published in
ዜና
6 የፓርቲው አባላት የቅስቀሳ ወረቀት ሲበትኑ ተይዘው ታሰሩዛሬ በአዳማ የውይይት መድረክ ያካሂዳል አንድነት ለዴሞክራሲና ፍትህ ፓርቲ ‹‹የእሪታ ቀን›› በሚል በዛሬው ዕለት ለማካሄድ ያቀደው ሠላማዊ ሰልፍ፤ በመንግስት ትእዛዝ ላልተወሰነ ጊዜ እንዲራዘም መደረጉን የፓርቲው ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሀብታሙ አያሌው አስታወቁ፡፡ ፓርቲው…
Read 1558 times
Published in
ዜና
ማኅበረ ቅዱሳን÷ በየመድረኩ ከሚሰማው የአክራሪነት ፍረጃና ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአደረጃጀትና አሠራር ለውጥ እንቅስቃሴ ጋራ በተያያዘ የገጠሙትን የስም ማጥፋትና የማኅበሩን አገልግሎት የማሰናከል ወቅታዊ ተግዳሮቶች፣ ተቀራርቦ በግልጽ በመመካከርና በጸሎት መፍትሔ ለማስገኘት ሲያደርግ የቆየውን ጥረት አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ፡፡የማኅበሩ የሥራ አመራር ጉባኤ…
Read 3794 times
Published in
ዜና
የከባድ ሚዛን ቦክሰኞቹ ኢትዮጵያዊው ሳሚ ረታ እና ግብጻዊው አህመድ ሰኢድ፣ በሁለቱ አገራት መካከል ሰላማዊ ግንኙነትን የማጠናከር አላማ ይዞ በሚዘጋጀውና በመጪው ግንቦት ወር መጨረሻ አዲስ አበባ ውስጥ በሚካሄደው የቦክስ ግጥሚያ አገራቸውን ወክለው እንደሚፋለሙ ተገለፀ፡፡ኢትዮጵያዊው የከባድ ሚዛን ቦክሰኛ ሳሚ ረታ ባለፈው ሳምንት…
Read 5089 times
Published in
ዜና