ዜና
የ24 ሰዓት ሰላማዊ ሰልፍና ህዝባዊ ውይይት ለማካሄድ ታቅዷል እውነተኛ ምርጫ ካለ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ያሸንፋሉ ብለዋል ከሁለት ሳምንት በፊት በዘጠኝ ብሔር ተኮርና ህብረ - ብሄር ፓርቲዎች የተመሰረተው የፓርቲዎች ትብብር፤ የህዳር ወር የተግባር እንቅስቃሴውን ሰሞኑን ይፋ ተደርጓል፡፡ ስድስት ዋና ዋና እንቅስቃሴዎችን ለመከወን…
Read 3461 times
Published in
ዜና
ከአልሸባብና ደቡብ አፍሪካ ከሚገኝ የሽብር ቡድን ጋር ግንኙነት ነበራቸው ተብሏል መቃወሚያቸውን እንዲያቀርቡ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷቸዋል በጅሃድ ጦርነት እስላማዊ መንግስት ለማቋቋም በጅማ አካባቢ ሲንቀሳቀሱ ነበር የተባሉ ተጠርጣሪዎች፤ ሰሞኑን ፍ/ቤት ቀርበው ክሣቸው ከተሰማ በኋላ የክስ መቃወሚያቸውን እንዲያቀርቡ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷቸዋል፡፡ በፌደራሉ ከፍተኛ…
Read 5359 times
Published in
ዜና
Saturday, 08 November 2014 10:50
ኢትዮጵያ ለ20 ደቡብ ሱዳናውያን ከፍተኛ ባለሥልጣናት ነፃ የትምህርት ዕድል ልትሰጥ ነው
Written by Administrator
ኢትዮጵያ ለአስር የደቡብ ሱዳን የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች (ሚኒስትር ዴኤታዎች) እና ለአስር የደቡብ ሱዳን የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለሙያዎች በአጠቃላይ ለሃያ ሰዎች በድህረ-ምረቃ ደረጃ ነፃ የትምህርት ዕድል ለመስጠት ስምምነት ያደረገችበትን ሰነድ የሚያፀድቅ ረቂቅ አዋጅ ቀረበ፡፡ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው…
Read 2575 times
Published in
ዜና
Saturday, 08 November 2014 10:39
ዓለም ገነት ቆርቆሮ ፋብሪካ ለመቄዶንያ 500ሺ ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ
Written by መንግሥቱ አበበ
ለማዕከሉ የእንጨት መሰንጠቂያ ሊያቋቁም ቃል ገባመንግሥቱ አበበ የዓለም ገነት ቆርቆሮ ፋብሪካ ባለቤት አቶ ዓለም ፍፁምና ባለቤታቸው ወ/ሮ ገነት ገበያ ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን ማዕከል 500ሺ ብር ግምት ያለው ድጋፍ ማድረጋቸውን የማዕከሉ መሥራች ገለጸ፡፡ የማዕከሉ መስራችና ሥራ አስኪያጅ ቢንያም በለጠ፤ ባለሀብቶቹ፣…
Read 1979 times
Published in
ዜና
Saturday, 08 November 2014 10:47
የቴሌኮሙኒኬሽን መሳሪያዎችን በህገወጥ መንገድ ያስገቡ ከ70 በላይ ተጠርጣሪዎች ተያዙ
Written by Administrator
ለተለያዩ የቴሌኮሙኒኬሽን ሥራዎች የሚያገለግሉ መሣሪያዎችን በህገወጥ መንገድ ወደ አገር ውስጥ ሲያስገቡ ተገኝተዋል የተባሉ 3 የውጭ አገር ዜጐችና አራት የኢትዮ ቴሌኮም ሰራተኞችን ጨምሮ 70 የሚደርሱ ተጠርጣሪዎች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ አገሪቱን በሚሊዮን የሚገመት ገቢ አሣጥተዋል የተባሉት ተጠርጣሪዎች፤ በህገወጥ መንገድ ወደ አገር…
Read 2593 times
Published in
ዜና
Saturday, 08 November 2014 10:42
የደ/አፍሪካው ኩባንያ የሃበሻ ሲሚንቶ ድርሻውን ወደ 51 በመቶ አሳደገ
Written by Administrator
ፖርትላንድ ፕሪቶሪያ ሲሜንት (ፒፒሲ) የተሰኘው ተቀማጭነቱ በደቡብ አፍሪካ የሆነ የሲሚንቶ አምራች ኩባንያ፣ በሐበሻ ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር ውስጥ የነበረውን 27 በመቶ የአክሲዮን ድርሻ ወደ 51 በመቶ ማሳደጉን አስታወቀ፡፡የኩባንያው ዋና ስራ አስፈጻሚ ቤኪ ሲባያ ባለፈው ረቡዕ ለዴስቲኒ ኮኔክት ድረ ገጽ እንደተናገሩት፣ ከሁለት…
Read 1951 times
Published in
ዜና