ዜና

Rate this item
(5 votes)
የግብፅ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ዳግማዊ ቴዎድሮስ፤ ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ የምትገነባው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት የትኛውንም የተፋሰሱን አገር እንደማይ ጎዳ ገለፁ፡፡ ፓትርያርኩ ባለፈው ማክሰኞ ወደ ግብፅ ከተጓዘው የኢትዮጵያ “የህዝብ ዲፕሎማሲያዊ” ቡድን ጋር በካይሮ ተገናኝተው የተወያዩ ሲሆን ኢትዮጵያ ከድህነት ለመውጣት…
Rate this item
(8 votes)
ያለተጠቃሚው ፈቃድ ማስታወቂያ በስልክ ማሰራጨት አይቻልምበበራሪ ወረቀቶች፣ በፖስተር፣ በስቲከር.. ማስታወቂያ ማሰራጨት ተከልክሏል.. የውጭ ማስታወቂያዎች በህግና በሥርዓት እንዲመሩና አገሪቱ ከዘርፉ ማግኘት የሚገባትን ገቢ በአግባቡ እንድታገኝ የሚያግዝ የውጭ ማስታወቂያ ደንብና መመሪያ ወጣ፡፡ ክልሎችም ከራሳቸው ነባራዊ ሁኔታ በመነሳት፣ ደንብና መመሪያ አውጥተው ተግባራዊ ያደርጋሉ…
Rate this item
(4 votes)
የጋዜጣው ዋና አዘጋጅ ታስሯልበአይናለም የመፅሐፍት መደብር የስም ማጥፋት ክስ የቀረበበት የ“የኛ ፕሬስ” ጋዜጣ አሳታሚ ዮርዳኖስ ስዩም ሚዲያ ኃ/የተ/የግ.ማህበር፣ ከ187 ሺህ ብር በላይ የገንዘብ ቅጣት የተወሰነበት ሲሆን የጋዜጣው ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ካሳሁን ወ/ዮሐንስ በቀጠሮ አልተገኘህም በሚል እስከ ቀጣይ ቀጠሮ በማረሚያ ቤት…
Rate this item
(1 Vote)
የዘንድሮን የገና የንግድ ትርኢትና ባዛር ለማዘጋጀት ጨረታውን በ6.1 ሚሊዮን ብር ያሸነፈው ላቪስን ኢንተርናሽናል ቢዝነስ፤ የገናን ኤክስፖ ዛሬ ከቀኑ 8 ሰዓት እንደሚከፍት አስታወቀ፡፡ የገና ኤክስፖ እስከ ታህሳስ 28 የሚቆይ ሲሆን ከ400 በላይ የአገር ውስጥና የውጭ ድርጅቶች እንደሚሳተፉበት ታውቋል፡፡ ላቪስን ኢንተርናሽናል ቢዝነስ፤…
Rate this item
(0 votes)
ማስፋፊያው ሲጠናቀቅ የተጠቃሚው ቁጥር 40ሚ. ይደርሳልየስውዲኑ ኤሪክሰን ኩባንያ ለዜድቲኢ ከተሰጠው ስድስት የኔትወርክ ማስፋፊያ አራቱን ለመስራት ባለፈው ማክሰኞ ምሽት በሂልተን ሆቴል ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ኤሪክሰን ስራውን በስድስት ወራት ጊዜ ውስጥ ያጠናቅቃል ተብሏል፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም ባለፈው አመት በመላ አገሪቱ የሚገኙትን…
Rate this item
(0 votes)
አርሶ አደሮች ለግብርና ሥራ የሚጠቀሙበትን እንደ ማዳበሪያና ምርጥ ዘር ያሉ ግብአቶች ማግኘት የሚችሉበት አዲስ የኩፖን ሽያጭ አሰራር ሰሞኑን ይፋ ተደረገ፡፡ በአገሪቱ ያሉ የገንዘብ ተቋማት የኩፖን ሽያጭ ሥርዓቱን እንዲተገብሩ ኃላፊነት ተሰጥቶአቸዋል፡፡የኢትዮጵያ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ ከግብርና ሚኒስቴርና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር…