ዜና
Saturday, 10 January 2015 09:42
መሠረት የበጎ አድራጐት ድርጅት ለ480 ቤተሰቦች የገና ስጦታ አበረከተ
Written by Administrator
መሠረት የበጎ አድራጐት ድርጅት 480 ችግረኛ ቤተሰቦች የገና በዓልን በደስታ እንዲያከብሩ የዶሮና የእንቁላል ስጦታ ማበርከቱን ገለፀ፡፡ ለእያንዳንዱ ቤተሰብ አንድ ዶሮና ስድስት እንቁላል፣ በአጠቃላይ 480 ዶሮዎችንና 2880 እንቁላሎች የተበረከተ ሲሆን 64ሺ ብር እንደፈጀም ታውቋል፡፡ ለችግረኛ ቤተሰቦች የተበረከተው ስጦታ በአገር ውስጥና በውጭ…
Read 1195 times
Published in
ዜና
ዳሽን ቢራ ፋብሪካ በስነ ፅሁፍና በስዕል ጥበብ ላይ የተሰማሩ ደራሲያንን፣ ሰአሊያንንና በዘርፉ እየሰለጠኑ የሚገኙ ልዩ ተሰጥኦ ያላቸውን ተማሪዎች የሚያሳትፍ በስነ ፅሁፍ፣ በግጥም እንዲሁም በስዕል ዘርፎች በማወዳደር በመሸለም በተሻለ ስራ እውቅና ሊያገኙ የሚችሉበትን መድረክ ማመቻቸቱን ገለፀ፡፡ በዚሁ በዳሽን አርት አዋርድ ላይ…
Read 1491 times
Published in
ዜና
በምርጫው ሂደት ላይ ቅሬታዎች አሉኝ ብሏል የግንቦቱ ምርጫ ሂደት ላይ ቅሬታዎች እንዳሉት የገለፀው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ፤ በጉዳዩ ላይ ከገዥው ፓርቲ ጋር በአስቸኳይ መወያየት እንደሚፈልግ አስታወቀ፡፡ መድረኩ ትናንት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፤ በምርጫ ታዛቢዎችና አስፈፃሚዎች አመራረጥና በምርጫው ለሚሳተፉ ፓርቲዎች ከመንግስት…
Read 3796 times
Published in
ዜና
በኢንተርኔት የሚሰራጩ ፅሁፎችን፣ ምስሎችንና ቪዲዮዎችን ለመቆጣጠር ታስቧል የግል የሬዲዮ ጣቢያዎች ፈርሰው ከመንግስት ቻናል እንዲከራዩ ለማድረግ ታቅዷል የሬዲዮና የቴሌቪዥን ስርጭቶችን ለመቆጣጠር ከስምንት ዓመት በፊት በታወጀው ህግ ላይ አዳዲስ ቁጥጥሮችን የሚጨምርና እንዲሁም የኢንተርኔት ስርጭቶችንና ድረገፆችን የሚያካትት ህግ ተዘጋጀ፡፡ ከተለያዩ የሚዲያ ተቋማት ጋር…
Read 7522 times
Published in
ዜና
“የኢትዮ ታለንት ሾው” ሃሳብ ከሌሎቹ የተለየ በመሆኑ ልንሸልም ወደናል (ሊፋን ሞተርስ) ለሁለት ዓመት ከስድስት ወር በስምንት ዘርፎች በኢቴቪ 3 ሲካሄድ የቆየው የ“ኢትዮ ታለንት ሾው” ምርጥ 10 የተሰጥኦ ተወዳዳሪዎች የጥምቀት እለት ከብሄራዊ ቴአትር አዳራሽ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢብኮ) በሚተላለፍ ቀጥተኛ ስርጭት…
Read 3112 times
Published in
ዜና
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የመንበረ ፓትሪያሪክ ቅ/ማርያም ገዳም አስተዳደር የሥራ ኃላፊዎች፤ በገዳሟ ውስጥ በሚሊዮኖች ብር የሚገመት የገንዘብ ምዝበራ ተፈፅሟል መባሉን አስተባበሉ፡፡ የገዳሟ አስተዳደር አባ ገብረትንሳኤ አብርሃን ጨምሮ የገዳሟ ዋና ፀሐፊ መ/ሥ/ ኃ/ጊዮርጊስ እዝራ፣ ገንዘብ ያዥ መ/ታ ይትባረክ ወልደስላሴና ተቆጣጣሪው መ/ር…
Read 2311 times
Published in
ዜና