ዜና

Rate this item
(13 votes)
የአሜሪካ መንግስት ኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ያለባቸውን አለመግባባት ለመፍታትና ፍትሃዊ የውሃ ክፍፍል እንዲረጋገጥ ለማድረግ ባለፈው ሰኞ የፈረሙትን የትብብር ስምምነት እንደሚያደንቅ ማስታወቁን ኢጂብት ኢንዲፔንደንት ዘገበ፡፡የአሜሪካ መንግስት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጄን ፓስኪ ባለፈው ረቡዕ ለጋዜጠኞች በሰጡት…
Rate this item
(15 votes)
“ድርጊቱ የማይቆም ከሆነ በምርጫው ያለኝን ተሣትፎ ለማጤን እገደዳለሁ”የኢትዮጵያውያን ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ)፤ ለየሚዲያዎቹ የሚልካቸው የምርጫ ቅስቀሳ መልዕክቶች ሣንሱር እየተደረጉ ተመላሽ እየሆኑበት መሆኑን ጠቅሶ በየጣቢያዎቹ ያለው ሣንሱር የማይቆም ከሆነ በምርጫው ላይ ያለውን ተሣትፎ ለማጤን እንደሚገደድ አስታወቀ፡፡ ፓርቲው ትናንት ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫ፤…
Rate this item
(11 votes)
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካል ሣይንስ መምህር ዶ/ር መረራ ጉዲና እና የፍልስፍና መምህሩ ዶ/ር ዳኛቸው አሠፋን የኮንትራት ጊዜ ያላራዘመው በዘርፉ ተተኪ መምህራን ስላሉት መሆኑን የዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት ገለፁ፡፡ የዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር አድማሱ ፀጋዬ ትናንት ከሌሎች የስራ አመራሮች ጋር በሠጡት መግለጫ፤ የሁለቱ መምህራን…
Rate this item
(13 votes)
የዛሬ ሳምንት ከሰዓት በኋላ ነው፡፡ የ72 ዓመቱ አዛውንት አቶ ካሣሁን አበበ ታምማ ዘውዲቱ ሆስፒታል የተኛች እህታቸውን ለመጠየቅ ሄዱ፡፡ ሆስፒታል ደርሰው እህታቸው ወደተኙበት ክፍል ለመሄድ የሊፍቱን መጥሪያ ሲጫኑት ተከፈተ፡፡ ሊፍቱ ተበላሽቶ ስለነበር ሰው መጫኛው ወለል አልነበረም፡፡ አቶ ካሳሁን ወለሉ ያለ መስሏቸው…
Rate this item
(7 votes)
ለአካል ብቃት እንቅስቃሴ የሚያግዙ የጅምናዚየም መሳሪያዎችን እያመረተ በአለማቀፍ ደረጃ በማቅረብ የሚታወቀው ላይፍ ፊትነስ ኩባንያ፣ “ላይፍ ፊትነስ ሮው ጂ ኤክስ” የተባለ ለአጠቃቀም ምቹ የሆነ አዲስ የአካላዊ እንቅስቃሴ መሳሪያ ለገበያ ማቅረቡን በተለይ ለአዲስ አድማስ ገለጸ፡፡ኩባንያው ለዝግጅት ክፍላችን በላከው መግለጫ እንዳለው፣ ዘመኑ በደረሰበት…
Rate this item
(11 votes)
ረዳት ሊቀ ጳጳሱ የፓትርያርኩን ምደባዎች በደብዳቤ ተቃውመዋል ቋሚ ሲኖዶሱ፤ጠቅ/ሥራ አስኪያጁ ያቀረቡትን አቤቱታ መመልከት ጀምሯል ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አዲስ ዋና ሥራ አስኪያጅ እና ምክትል ሥራ ስኪያጅ መሾማቸውን ተከትሎ ከሀገረ ስብከቱ ረዳት ሊቀ ጳጳስ እና ከጠቅላይ ቤተ ክህነት…