ዜና

Rate this item
(0 votes)
በአፍሪካ ሁለተኛው በኢትዮጵያ ቀዳሚው የተፈጥሮ የደን ሃብት የሆነው የባሌው ሃሬና ደን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መጠነ ሰፊ ወድመት እያጋጠመው መሆኑን የናሳ የሳተላይት መረጃ ሪፖርት አመልክቷል፡፡ የአሜሪካ የስነ ህዋ ምርምር ተቋም ናሳ በድረ ገፁ ባወጣው ዘገባ፤ በኦሮሚያ ክልልባሌ ዞን የሚገኘው የሃሬና የደን…
Rate this item
(2 votes)
ከአንድ መቶ ሰማኒያ ስምንት ሺ በላይ ባለ አክሲዮኖችን ቤተሰብ ያደረገ ባንክ ነው፡፡ ከስምንት ቢሊዮን ብር በላይ የተመዘገበና ስድስት ቢለዮን ብር የተከፈለ ካፒታል ወደ ምስረታ እየገሰገሰ የሚገኘው አማራ ባንክ፤ በነገው ዕለት ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች፣ ታዋቂ ሰዎች፣ የባንክ አደራጆችና ባለአክሲዮኖች በተገኙበት የመስራች…
Rate this item
(3 votes)
በኦነግ በኩል በምርጫው ላለመሳተፍ ሁለት ምክንያቶች ቀርበዋል በምርጫው ለመሳተፍ ውሳኔ ላይ ያልደረሱት ኦፌኮ እና ኦነግ እስካሁን እጩ ተወዳዳሪዎችን እንዳላስመዘገቡ ለማወቅ የተቻለ ሲሆን ኦፌኮ በበኩሉ ጥያቄዎቼ ካተመለሱ በምርጫው አልሳተፍም ብሏል።የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) እጩዎችን ላስመዘገበው የአመራር አባላቱ በመታሰራቸው እንዲሁም ጽ/ቤቶቻቸው በመዘጋታቸው…
Rate this item
(2 votes)
 የሙዚቃ ኮንሰርቶች -- ነፃ ትራንስፖርት የአደባባይ ትዕይንቶች---- በዘንድሮ በምርጫ የሚሳተፉ የፖለቲካ ድርጅቶች አዳዲስ የምርጫ ቅስቀሳና ራስን የማስተዋወቂያ መንገዶችን እየተከተሉ ነው።የሚበራ አምፖልን ምልክቱ ያደረገውና ሰሞኑን በጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ አማካኝነት የምርጫ መወዳደሪያ ምልክቱንና ማኒፌስቶውን ያስተዋወቀው ብልጽግና ፓርቲ፤ ሰዎች በነፃ የሚታደሙባቸው የሙዚቃ…
Rate this item
(1 Vote)
 ከትናንት በስቲያ ከትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አመራሮች ጋር በጽ/ቤታቸው የተወያዩት ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፤ በክልሉ ዘላቂ ሰላም ለማምጣትና ትግራይን መልሶ ለመገንባት ሁሉም ኢትዮጵያዊ ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ከክልሉ አመራሮች ጋር በትግራይ መልሶ ግንባታ፣ በሰብአዊ መብት ጥብቃና ለዜጎች በሚቀርብ የምግብና ሌሎች ድጋፎች ዙሪያ…
Rate this item
(1 Vote)
ለሟች የሀውልት ማቆሚያ ቦታ ይሰጠኝ ብሏል የክልሉ የብልጽግና ሃላፊዎች ግድያውን እንዲያወግዙ ተጠይቋል መንግስት በጥይት ተደብድበው ለተገደሉት የኢዜማ አመራር አባሉ አቶ ግርማ ሞገስ ፍትህ እንዲሰጠው እንደሚሻ ያስታወቀው ኢዜማ፤ ቀደም ሲል በሟች ላይ ማስፈራሪያና ዛቻ ሲሰነዝሩ የነበሩ የመንግስት ሃላፊዎች የምርመራው አካል እንዲሆኑ…
Page 10 of 346