Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ዜና

Saturday, 06 August 2011 15:39

የተስፋ ትዝታ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ሳሚን ለመዳኘት የኳንተማ ሜካኒክስሀሳብን መጀመሪያ ማወቅ ያስፈልጋል፡፡ የኳንተም ሜካኒክስ ቲዎሪ ፈጣሪ የሚባሉት ፊዚሲስቶች ራሳቸው ..ስለ ኳንተም ማንም የሚያውቅ የለም.. ይላሉ፡፡ ስለ ሳሚ ለማወቅ የተነሳም ሰው ካለ ማወቅ የሚችለው ማወቅ ከፈለገው በጣም ያነሰ፣ ትንሽ፣ ኢምንት፣ ቅንጣት፣ ደቃቅ፣ ቀኒጥ. . . መሆኑን…
Rate this item
(0 votes)
ላኪ - ወዳጄተቀባይ - እኔ SMS - ‘vote-hanny at 835’ ***ወዳጄ ሆይ መቼም እንትን ያሉሽን እንትን ትይ... ነገር ትቀባጥሪ እንደማትለኝ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ቴክስት ሜሴጅህ ደርሶኝ እንዳነበብኩት ምን እንደተሰማኝ ታውቃለህ?... አገርህ አሸናፊ እንድትሆን የተቻለህን ሁሉ የማድረግ ቁርጠኝነት እንዳለህ... በሃኒ የተወከለች አገርህ…
Rate this item
(3 votes)
ዲያቆን ዳንኤል የአሜሪካ ቆይታውን አቋርጦ ተመልሷልየማኅበረ ቅዱሳን ማእከላት የማኅበሩ ሥራ አመራር ጉባኤ በዲያቆን ዳንኤል ክብረት ላይ ያስተላለፈውን ከማኅበሩ አባልነት እና አገልግሎት የማገድ ውሳኔ ተቃወሙ፡፡ ከማኅበሩ የሀገር ውስጥ 47 ማእከላት መካከል ከዐሥር ያላነሱት እግዱን በማእከላቸው ተፈፃሚ ለማድረግ እንደሚቸገሩ ለዋናው ማእከል ጽ/ቤት…
Rate this item
(1 Vote)
በሐምሌ 23/2003 ዓ.ም. ዕትም ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ ግቢ ውስጥ ምንነታቸው ያልታወቁ ሳጥኖች በቁፋሮ ተገኙ በሚል የወጣውን ዘገባ ፋብሪካው አስተባበለ፡፡ፋብሪካው በላከው የማስተባበያ ጽሑፍ፤ ለፋብሪካ ማስፋፊያ ሥራ አጥር ግቢው ውስጥ የነበረን አሮጌ ቤት የማፍረስ ሥራ ከመካሄዱ ውጪ የግንባታ ሥራ እያከናወነ አለመሆኑን…
Rate this item
(1 Vote)
በ1ኛው የሚዲያና የኪነጥበብ ባለሙያዎች የእግር ኳስ ውድድር አዲስ አድማስ ከኢትዮጽያ ሬዲዮና ቴሌቪዚን ድርጅት ጋር ለዋንጫ ተጋጥሞ 1ለ0 በማሸነፍ ሻምፒዮን ሆነ፡፡ የ2003 ጋዜጠኞች ቡድን በተመሳሳይ ከአርቲስቶች ጋር ለደረጃ ያደረገውን ጨዋታ 1ለ0 በማሸነፍ 3ኛ ደረጃን አግኝቷል፡፡ የአዲስ አድማስ ቡድን በዚሁ ዓመት ታላቁ…
Rate this item
(4 votes)
የመንግስት መስሪያቤቶች በበዙበትና የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ በሚገኝበት ህንፃ ትናንት ከሰአት በኋላ በተከሰተ ከፍተኛ ፍንዳታ በርካታ ሰዎች ሳይሞቱ እንዳልቀረ የተሰጋ ሲሆን፤ ብዙም ሳይቆይ ጠ/ሚሩ ንግግር ያሰሙበታል ተብሎ ይጠበቅ በነበረ የፖለቲካ ፓርቲ ስብሰባ ላይ አንድ ታጣቂ በተኩስ እሩምታ በርካታ ወጣቶችን ገደለ፡፡