ዜና
ነ.መ አሴ በሰባት ዓመትህ - እንካ ራስክን ላጋራህ! አሴ በሰባት ዓመትህ - እንካ ራስክን ላጋራህ! ዕውነት ለመናገር ግና፣ ሁለት ሰው ይበቃል ይሏል አንድ አድማጭ፣ አንድ ነጋሪ፤ ጉዳዩን ይጨርሱታል፡፡ ዕውነተኛ ግጥም አሴ፣ ሙቅ ብርድ ልብስህ ነውና ዋና ፍስሀ ይሆናል፣ ለውስጣችን ግለት…
Read 9788 times
Published in
ዜና
አርቲስት ደበበ እሸቱ ስለ እኔ የተናገረውን ንቄ ትቼዋለሁ ኢሕአዴግ ለምን እስከ 30 ዓመት ድረስ ሥልጣን ፈለገ? ስለ ፀረ ሽብር ተኝነት ሕጉስ ምን ይላሉ? ኢሕአዴግ “መሃል ሰፋሪ” ስለሚላቸው ተቃዋሚ ፓርቲዎች ያብራራሉ አሁን ያለውን የአገሪቷን ፖለቲካ እንዴት ያዩታል?
Read 12413 times
Published in
ዜና
ሂላሪ ክሊንተን በአንድ ጋዜጣዊ መግለጫ 19 ጊዜ “You know”ን ደጋግመዋል… ሬጋን ሁለቴ ምርጫ ያሸነፉት ትክክለኛ ማንነታቸውን ይዘው ስለቀረቡ ነው … ምንም ቢሆን ከማንወደው ነጋዴ እቃ አንሸምትም … ዛሬም ከስኬት የራቀ ጉዳይ አይደለም የምናወጋው፡፡ በእርግጥ ከሌላው ጊዜ በተለየ መንገድ ነው ስኬትን…
Read 11342 times
Published in
ዜና
ዛሬ ዛሬ፤ ከተሞችንና ከተማነትን በማንቋሸሽ ኋላቀር የገጠር ኑሮን ማዳነቅ፤ ብዙ አላዋቂዎችን የሚያስፈነድቅ ፈሊጥ ሆኗል፡፡ በጭስ የታፈነ፤ በከብቶች እበት የተጨማለቀ ጨለማ ጎጆ ውስጥ መኖር የሚያስቀና ምቹ ኑሮ ይመስል፤ ከተሞችን ያጣጥላሉ፡፡ የተፋፈጉ ቆሼ ሰፈሮችን፤ የተወታተፉ ኩታራ መንደሮችን እያሳዩ ከተማነትን ይኮንናሉ፡፡ ነገር ግን…
Read 6923 times
Published in
ዜና
ለሀዘን ጥቁር የምንለብሰው ከጣሊያኖች ኮርጀን ነው…በ36 ዓመታቸው 300 መፃሕፍት አንብበዋል…በህገመንግስቱ ውስጥ የሰፈረውን የመገንጠል መብት ይቃወማሉ…ፊታውራሪ አመዴ ለማ፤ በ2001 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ከመለየታቸው ጥቂት ዓመታት ቀደም ብሎ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የ”ዓውደ ሰብ” ፕሮግራም ላይ እንግዳ ሆነው በቀረቡበት ወቅት፣ ጋዜጠኛው ከባህል ተከታይነታቸው…
Read 7181 times
Published in
ዜና
ለታሰሩ አባላት ቤተሰቦች ድጋፍ መስጠት እንፈልጋለን”ፕሬዚዳንትነት ዶ/ር ነጋሶ፣ ዶ/ር ንጋት እና ኢ/ር ዘለቀ ይወዳደራሉበመድረክ ውስጥ ከተካተቱት ፓርቲዎች ጋር ግንባር ለመፍጠር የተስማማው አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ፤ ዛሬ እና ነገ በዲአፍሪክ ሆቴል በሚካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ መሪዎችን እንደሚመርጥ ገለፀ፡፡
Read 10894 times
Published in
ዜና