Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ዜና

Rate this item
(0 votes)
ከጥቂት ሳምንታት በፊት ከጠ/ሚኒስትሩ ህመም ጋር በተያያዘ እኔና ጥቂት ጓደኞቼ ሰውየው በሞት ቢለዩን የዚህች አገር ዕጣ ፈንታ ምን ይሆናል? እየተባባልን እንዳብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን ስንጨነቅ ነበር፡፡ ደግነቱ እነዚያ ትናንትና ስንወያይባቸው የነበሩትና ሊፈጠሩ ይችላሉ ብለን ያሰብናቸው ስጋቶቻችን ዕውን ባለመሆናቸው ተመስገን ብያለሁ፡፡ ዛሬ የጠቅላይ…
Rate this item
(0 votes)
በተወለዱ በ76 ዓመታቸው በተሾሙ በኻያኛ ዓመት ዘመነ ፕትርክናቸው ሐሙስ ከንጋቱ 11 ሰዓት በደጃዝማች ባልቻ ሆስፒታል ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ሥርዓተ ቀብር በመጪው ሐሙስ ይፈጸማል፡፡ረቡዕ ነሐሴ 16 ቀን 2004 ሰባት ሰዓት ላይ…
Rate this item
(0 votes)
የአውስትራሊያዋ ሜልቦርን ቀዳሚ ደረጃ ይዛለች መቀመጫውን እንግሊዝ ያደረገውን “ኢኮኖሚስት ኢንተለጀንስ ዩኒት” በአለም ላይ የሚገኙ አንድ መቶ አርባ ከተሞች ላይ ባደረገው የኑሮ አመቺነት ጥናት የአውስትራሊያዋ ሜልቦርን እጅግ ለኑሮ አመቺ ከሆኑ የዓለም ከተሞች ቀዳሚነቱን ስትይዝ፤ የባንግላዴሽ ዋና ከተማ ዳካ ለኑሮ የማትመች የመጨረሻዋ…
Rate this item
(0 votes)
ከጃፓን ቀጥሎ በዓለም የመጀመሪያው የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ድሪም ላይነር፤ የመንግሥትና የአየር መንገዱን ባለሥልጣናት፣ አምባሳደሮች፣ የቦይንግ ኩባንያ ኃላፊዎችና የክብር እንግዶችን አሳፍሮ ትናንት ጧት የቦሌን ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መሬት ረግጧል፡፡ ሐሙስ ከዋሽንግተን ዲሲ ተነስተው ከ12፡30 በረራ በኋላ አዲስ አበባ…
Rate this item
(0 votes)
ቦሌ መንገድ ሳይ ኬክ ቤት ጐን ወደሚገኘው ዳቢ ኮምፕሌክስ ህንፃ በገባ ጐርፍ ከ4 ሚሊዮን ብር በላይ ንብረት መውደሙን የህንፃው ባለቤት አቶ መንግስቱ ዳቢ ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ የቦሌ መንገድ ሲሠራ የውሃ ማውረጃው ቱቦዎች ስለተነሱ ምትክ እንዲሠራለት በተደጋጋሚ ጠይቀናል የሚሉት አቶ መንግስቱ፤…
Rate this item
(0 votes)
የህክምና ትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅና የህክምና ባለሙያዎችን ፍልሰት ለመቀነስ ያስችላል የተባለ ፕሮጀክት ተግባራዊ ሊደረግ ነው፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፕሮጀክቱ ተጠቃሚ የሆነው ከሰሀራ በታች ከሚገኙ 12 አገራት ከተውጣጡ 33 ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ተወዳድሮ ነው፡፡ ከሰሀራ በታች በሚገኙ የአፍሪካ አገሮች ውስጥ የጤናውን ዘርፍ ለማስፋፋትና…