Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ዜና

Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከካናዳው ቦምባርዲየር ኩባንያ ለመግዛት ካዘዛቸው አምስት አውሮፕላኖች ውስጥ የመጀመሪያው ከትናንት በስቲያ ማምሻውን ቦሌ ያረፈ ሲሆን፤ ቀሪዎቹ እስከ ታህሳስ ድረስ ይገባሉ፡፡ በቅርቡ ከቦይንግ ኩባንያ 787 ድሪም ላይነር አውሮፕላን በመግዛት ከአፍሪካ ቀዳሚ ከዓለም 2ኛ የሆነው አየር መንገዱ፣ ዛሬም የካናዳው…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ነሐሴ 10 ቀን 2004 ዓ.ም. ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ፣ በኢየሩሳሌም የዕውቅና ሰርቲፊኬት ተበረከተላቸው፡፡ የመካከለኛው ምስራቅ ሰላምን አስመልክቶ እስራኤል ውስጥ ባደረጓቸው ንግግሮች ለእውቅናው የበቁት አቡነ ጳውሎስን የሸለመው በኢየሩሳሌም የሚገኘው All Nations…
Rate this item
(10 votes)
“እድለኛ መንግስት” ወይስ “ሸክም የበዛበት መንግስት”? ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በአንድ በኩል እድለኛ ናቸው ማለት ይቻላል። የአገር ሰላም በግጭት ሳይቀወጥ፣ የአገር ኢኮኖሚ በቀውስ ሳይናጋ፣ የአገር ምሁርና አንጋፋ እርስ በርስ ሳይጫረስ... የመንግስትን ስልጣን መረከብ በኛ አገር ብርቅ ነው። አብዛኞቹ የአገራችን መሪዎችኮ፤…
Rate this item
(2 votes)
ጋዜጣችሁ አሁንም እንደታገደ ነው? ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ (የአንድነት ፓርቲ ሊ/መንበር) ኢህአዴግ ጠ/ሚኒስትሩን ለመተካት ዘግይቷል፤ ጋና በሁለት ቀን ነው የተኩት የጠ/ሚኒስትሩን ቦታ ማን ሊተካው እንደሚችል ይናገራሉ (አቶ ግርማ ብሩ አቶ አዲሱ ለገሰ አቶ ብርሃነ ገ/ክርስቶስ ወይምአቶ ስዩም)አዎ እንደታገደ ነው፡፡ ባለፈው አርብ…
Rate this item
(3 votes)
የአየር ንብረት ለውጥ ድርድሮችና ውይይቶች ሲነሱ በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ይታወሳሉ፡፡ የተባበሩት መንግስታት የአካባቢ ፕሮግራም (UNEP) በክቡር አቶ መለስ ዜናዊ ህልፈተ ዜና የተሰማውን ሀዘን ገልፃ፤ የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር በአካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች በተለይም ከአየር ንብረት…
Saturday, 15 September 2012 11:50

ዕንቁጣጣሽ - ርዕሰ አውደ አመት

Written by
Rate this item
(27 votes)
በግዕዝ አውደ ዓመት ይባላል - ርዕሰ አውደ ዓመት - የበዓላት ሁሉ የበላይ፣ ራስ ማለት ነው፡፡ በአማርኛ ደግሞ እንቁጣጣሽ፣ የዘመን መለወጫ ወይም ቅዱስ ዮሐንስ ይባላል፡፡ የዘመን መለወጫ የሚለው ግልፅ ስለሆነ ሁለቱን ስያሜዎች ለየብቻ እንመልከታቸው፡፡ በመጀመሪያ ቅዱስ ዮሐንስ ተብሎ የተሰየመው በነቢዩ ዘካሪያስ…