ዜና
በኢትዮጵያው ውስጥ የሚኖሩ ህፃናት የድህነት ሁኔታ መሻሻሎች እየታዩበት እንደሆነና ህፃናቶቹ ለዕድሜያቸው በሚመጥን ቁመትና ክብደት ላይ የመድረሳቸው ሁኔታም እየተሻሻለ መምጣቱን አንድ ጥናት አመለከተ፡፡ በማደግ ላይ ባሉ አራት አገራት (ኢትዮጵያ ህንድ፣ ፔሩ እና ቬይትናም) ላይ ጥናት በማድረግ ላይ ያለው ያንግ ላይቭስ የተባለው…
Read 2255 times
Published in
ዜና
ኢትዮጵያና ጃፓን የበጐ ፈቃደኞች አገልግሎት (የጃፓን የባህር ማዶ በጐ ፈቃደኞች ትብብር) የተጀመረበት 40ኛ ዓመት ትናንት ተከበረ፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ ላይ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር፣ ሂሮዩኪ ኪሺኖ ባደረጉት ንግግር በ1964 ዓ.ም በሁለቱ አገሮች መካከል በተደረገው የትብብር ስምምነት መሠረት 25 ጃፓናውያን በጐ ፈቃደኞች የኢትዮጵያን ምድር…
Read 2553 times
Published in
ዜና
አበሻ የባህል ማዕከል እና የስዕል ጋለሪ ከባታ ጫማ አምራች ኩባንያ ጋር በመዋዋል የባታ ምርት የሆኑትን ጫማዎች ለአገራችን ገበያ ከዛሬ ጀምሮ ያቀርባል፡፡ በአለማችን ከአምስት ሺህ በላይ የሚሆኑ ወኪል ሱቆች ያሉት የባታ ጫማ አምራች ኩባንያ የሴትና የወንድ የህፃናት እና የአዋቂ ጫማዎችን ከ80…
Read 4925 times
Published in
ዜና
ጠ/ሚ ሃይለማርያም ደሳለኝ ለምክር ቤቱ አቅርበው ያፀደቁትን አዲስ የካቢኔ አደረጃጀት እንዴት ያዩታል? ከዚህ በፊት ሰምቼ ነበር፤ ሶስት ቦታ እንክፈለው የሚለውን፡፡ በዛን ጊዜ ግን ስምምነት ላይ አልተደረሰም፡፡ በአንድ ነገር ላይ ግን ስምምነት ላይ ተደርሶ ነበር፡፡ አዲስ የሚመጣው ጠ/ሚኒስትር ማንም ይሁን ማን…
Read 20278 times
Published in
ዜና
ኃላፊነቴን ከህዝቡ ጋር በአግባቡ እወጣለሁ - ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምሹመቱ ኢህአዴግ ያለበትን የፖለቲካ ሽኩቻ ለማስታገስ ያደረገው ነው የተሰጠው ሹመት በብቃት ላይ የተመሰረተ አይደለም ሹመቱ የቀድሞ ጠቅላይ ሚ/ር አሻራ አለበት (ተቃዋሚዎች) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከትናንት በስቲያ ያፀደቀውን የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርነት፣ የውጭ…
Read 3301 times
Published in
ዜና
ከቦሌ ድልድይ ተነስተው በተለያዩ አቅጣጫዎች የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ታክሲዎች በሚያስከፍሉት እጥፍ ታሪፍ ተገልጋዮች መማረራቸውን ገለፁ፡፡ የታክሲ ሹፌሮች እንደሚሉት፤ በቦሌ መንገድ ሥራ የተነሳ የሚጓዙበት ርቀት በመጨመሩ እየጠየቁት ያለው ክፍያ አግባብ ነው፡፡ የአዲስ አበባ መንገድ ትራንስፖርት በበኩሉ፤ ታክሲዎቹ ያደረጉትን የታሪፍ ጭማሪ እንደማያውቅና…
Read 2977 times
Published in
ዜና