ዜና

Rate this item
(1 Vote)
• ለግንባታው 31 ሚሊዮን ዩሮ ያስፈልጋል ተብሏል በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚገኘውን የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ (የቆሼ - ረጲ ቆሻሻ ማስወገጃ) ለመለወጥ የሚያስችል የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ በሰንዳፋ ሊገነባ ሲሆን ግንባታው 31 ሚሊዮን ዩሮ እንደሚፈጅ ታውቋል፡፡ አዲሱ የቆሻሻ ማስወገጃ ሥፍራ ከአዲስ አበባ…
Rate this item
(2 votes)
• ድርጅታችን አሸናፊ መሆኑ ከተገለፀልን በኋላ ያለ አግባብ ውጤቱ ተሰርዟል• ጉዳዩን ለፀረ ሙስና አቅርቧል የ “ታምሩ ፕሮዳክሽን” ባለቤትና ሥራ አስኪያጅ አርቲስት ታምሩ ብርሃኑ የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ለተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማዎች ባወጣው ጨረታ ያለአግባብ በደል ፈጽሞብኛል ሲል ቅሬታውን ገለፀ፡፡ አርቲስቱ ትናንት…
Rate this item
(42 votes)
የከፋ ጉዳት የደረሰው በአምቦ፣መደወላቦ እና ሐረማያ ነውተቃውሞው እስከ ሃሙስ በመንግስት ሚዲያ አልተነገረምአዲስ አበባንና በዙሪያዋ የኦሮሚያ ከተሞችን በማካተት የተዘጋጀውን የጋራ ማስተር ፕላን የሚያወግዙ የክልሉ ተማሪዎች፤ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ሲያካሂዱት በሰነበቱት ተቃውሞ በሳምንቱ አጋማሽ ላይ ከፖሊስ ጋር በተፈጠረ ግጭት የበርካታ ሰዎች ህይወት ጠፋ፡፡…
Rate this item
(7 votes)
ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ጋዜጠኞችና የድረገፅ ፀሃፊዎች (ጦማሪዎች) በአንድ ጊዜ ተይዘው ለእስር ሲዳረጉ የአሁኑ የመጀመሪያው ነው፡፡ እስሩን በመቃወም ኢንተርኔት ተጠቃሚ ኢትዮጵያዊያን ከእስከዛሬው ሁሉ የበለጠ ድምፅ ማሰማታቸውን ቢቢሲ የዘገበ ሲሆን፤ ዋና ዋናዎቹ ዓለማቀፍ የመብት ተሟጋችና የፕሬስ ነፃነት ተቋማት “የአፈና ዘመቻ ነው” በማለት…
Rate this item
(22 votes)
43 ሚሊዮን ዶላር ፈጅቶባታል ተብሏል ግብጽ 43 ሚሊዮን ዶላር ያወጣችበትንና የታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ግድብ የግንባታ ሂደት በአየር ላይ ሆኖ እየተከታተለ መረጃ የሚሰጣትን ወታደራዊ ሳተላይት ከሁለት ሳምንት በፊት ማምጠቋን በይፋ እንደገለፀች አህራም ኦንላይን ዘገበ፡፡ኢጂሳት የሚል ስያሜ የተሰጠው ሳተላይቱ፤…
Rate this item
(3 votes)
የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ፤ ነገ በአዲስ አበባ ለሚያደርገው ‹‹የእሪታ ቀን›› የሰላማዊ ሰልፍ ቅስቀሳ በራሪ ወረቀት ሲበትኑ የነበሩ ከሰባት በላይ አመራሮችና አባላት በፖሊስ ተይዘው መታሰራቸውን ገለፀ፡፡በሌላ በኩል፤ ሰማያዊ ፓርቲ ባለፈው እሁድ ላካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ ቅስቀሳ ሲያካሂዱ የነበሩ የፓርቲውን ምክትል ሊቀመንበር አቶ…