ዜና
በመቶ ከሚቆጠሩ አገራት ከአስር ሺ በላይ ተሳታፊዎችን በማስተናገድ በአዲስ አበባ ከተካሄዱ አለማቀፍ ጉባኤዎች መካከል አንዱ ይሆናል የተባለው 3ኛው “ፋይናንስ ለልማት” የተሰኘ ዓለም አቀፍ ኮንፍረንስ በሰኔ ወር ለማካሄድ የኢትዮጵያ ባለስልጣናትና የፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ዋና አማካሪዎች እየተዘጋጁ ነው፡፡ የተለያዩ ሀገራት መሪዎችና ሚኒስትሮች፤…
Read 1477 times
Published in
ዜና
• ለአንድነትና መኢአድ የተሰጠው የጊዜ ገደብ ሰኞ ይጠናቀቃል• ፓርቲዎቹ ምንም የፈፀምነው የህግ ጥሰት የለም ብለዋል • “አንድነት” ጉዳዩን ወደ ፍ/ቤት ልወስደው እችላለሁ አለየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፤ አንድነትና መኢአድ ፈፅመዋል ያለውን የህግ ጥሰት እንዲያስተካክሉ የሰጠው የመጨረሻ እድል ከነገ ወዲያ ሰኞ የሚጠናቀቅ…
Read 3839 times
Published in
ዜና
ፓርቲው ይቅርታ የሚያስጠይቅ ስህተት አልፈፀምኩም ብሏል የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ፤ ለፖለቲካ ፓርቲዎች ለምርጫ በሚሰጥ የገንዘብ ድጋፍ ድልድል ዙሪያ ያዘጋጀሁትን የምክክር መድረክ ለመበተን ሙከራ አድርጓል ያለውን ሰማያዊ ፓርቲን ይቅርታ እንዲጠይቅ ያሳሰበ ሲሆን ፓርቲው በበኩሉ፤ ይቅርታ የሚያስጠይቅ ስህተት ስላልፈፀምኩ ይቅርታ አልጠይቅም ብሏል፡፡…
Read 2372 times
Published in
ዜና
በአዲስ አበባ ከተማ የተከሰተው የመሬት ሊዝ ዋጋ ንረት የነፃ ገበያው ስርአት ውጤት እንጂ የፖለቲካ ኢኮኖሚው ነፀብራቅ አይደለም ሲሉ የከተማ ልማት ቤቶችና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር አቶ መኩሪያ ሃይሌ ገለፁ፡፡ የመሬት አቅርቦቱ እየጨመረ ሲሄድ ዋጋው እየተስተካከለ ይመጣል ብለዋል - ሚኒስትሩ፡፡ በከተማዋ ለጨረታ የሚወጣው…
Read 2870 times
Published in
ዜና
የወጪ ንግዱ ባለፉት አምስት ወራት መሻሻል እንዳሳየ ተገለጸየኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታስቲክስ ኤጀንሲ በአገሪቱ ያለው የዋጋ ንረት በህዳር ወር ከነበረበት 5.9 በመቶ ጭማሪ በማሳየት፣ በታህሳስ ወር ወደ 7.1 በመቶ ማደጉን ትናንት አስታወቀ፡፡ የንግድ ሚኒስቴር በበኩሉ፤ የአገሪቱ የወጪ ንግድ ካለፈው አመት ተመሳሳይ ወቅት…
Read 2362 times
Published in
ዜና
ፍርዱ በአፋጣኝ ተግባራዊ እንዲደረግ ተጠይቋልበሳዑዲ አረቢያ ከሁለት አመታት በፊት አሰሪዋን በመጥረቢያ ደብድባ ገድላለች በሚል ክስ የተመሰረተባት ኢትዮጵያዊት የቤት ሰራተኛ፤ በጣይፍ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት የሞት ፍርድ እንደተፈረደባት አረብ ኒውስ ከትናንት በስቲያ ዘገበ፡፡በደቡባዊ ጣይፍ ግዛት በምትገኘው ሙሳይላት የተባለች መንደር በቤት ሰራተኛነት ስታገለግል…
Read 2642 times
Published in
ዜና