ዜና

Rate this item
(22 votes)
በጥቅምት 2006 ይጠናቀቃል የተባለው የስኳር ፋብሪካ ግንባታ ገና አልተጀመረም የፋብሪካ ግንባታ በመጓተቱ፤ የ100 ሚሊዮን ብር ሸንኮራ አገዳ ያለ ጥቅም ተወግዷል የፕሮጀክቶቹ የገንዘብ ወጪ በውል አይታወቅም፤ ያለ ጥናትና ዲዛይን የተጀመሩ ናቸው መንግስት በመቶ ቢሊዮን ብር ወጪ የስኳር ምርትን 23 ሚሊዮን ኩንታል…
Rate this item
(30 votes)
ማስታወቂያዎቹ በአንድ ሳምንት ውስጥ ካልተስተካከሉ ሰሌዳ መንቀል ይጀመራል “አማርኛን ከክልሉና ከከተማው ለማጥፋት የሚደረግ ጥረት ነው” ነጋዴዎች “ብሔሮችን እርስ በርስ ለማጋጨት ሆን ተብሎ የሚነዛ አሉባልታ ነው” የከተማዋ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ለንግድ ድርጅቶቻቸው በሰቀሏቸው ማስታወቂያዎች ላይ የተወሰደው በቀይ ቀለም የማበላሸት እርምጃ ህገወጥ…
Rate this item
(6 votes)
በሁለቱም ወገን የተመረጠው ውህደት አመቻች ኮሚቴ ሰኞ ስራ ይጀምራል የአራት አመት የድርድርና የምክክር ጊዜ የፈጀው የመላው ኢትዮጵያ ድርጅት (መኢአድ) እና የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ (አንድነት) ቅድመ ውህደት ባለፈው እሁድ የተፈረመ ሲሆን ሁለቱ ፓርቲዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ሙሉ በሙሉ እንደሚዋሀዱ…
Rate this item
(11 votes)
ኢሰማኮ ማኔጅመንቱ ለድርድር እንዲቀርብ አስጠነቀቀ ማኔጅመንቱ ህግን በሚጥስ ተግባር ላይ አልደራደርም ብሏል “የሥራ ማቆም አድማ የመጨረሻ አማራጭ ነው” የሰራተኛ ማህበሩ የሸራተን አዲስ ሆቴል ሰራተኞችና ማኔጅመንት ፍጥጫ ተባብሶ እንደቀጠለ ነው፡፡ ባለፈው ሀሙስ ከሰዓት በኋላ በፊንፊኔ የባህል ምግብ አዳራሽ በተጠራ አስቸኳይ ስብሰባ፤…
Rate this item
(2 votes)
በየቀኑ 1 ሺ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ ይገባሉ አምና ለስደተኞች የምግብ እህል የተገዛው ከኢትዮጵያ ነው ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ግማሽ ሚሊዮን ስደተኞች እያስተናገደች መሆኑን የገለፀው የዓለም ምግብ ፕሮግራም አብዛኞቹ የሶማሊያ፣ የደቡብ ሱዳንና የኤርትራ ስደተኞች መሆናቸውን አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ ያለፈውን ዓመት (2013)…
Rate this item
(1 Vote)
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማህበር የሃጂ ጉዞ የስራ ስምምነት ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ጋር ሊፈራረም እንደሆነ አስታወቀ፡፡ የፊታችን ሰኞ የሚደረገው የስራ ስምምነት በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ውስጥ የሃጂ ጉዞ የስራ ትብብር ሲሆን ለዚሁ አገልግሎት የሚውል አዲስ የቁጠባ አገልግሎት…