ዜና

Rate this item
(12 votes)
ውህደት ለመፈፀም ተደጋጋሚ ድርድሮችን ሲያካሂዱና ስምምነት ሲፈፀሙ የቆዩት አንድነት ፓርቲ እና መኢአድ፣ የውህደት ጅምራቸው ካለመሳካቱም በተጨማሪ በየፊናቸው ለሁለት ለሁለት ተከፍለው ሲወዛገቡ ነው የከረሙት፡፡ በመጨረሻም የምርጫ ቦርድ፣ ከመኢአድ ፓርቲ በአቶ አበባው መሃሪ ለሚመራ ቡድን፣ ከአንድነት ፓርቲ ደግሞ በአቶ ትዕግስቱ አወሉ ለሚመራው…
Rate this item
(0 votes)
“ክፍያውን በቀድሞ ታሪፍ መቀጠል ይችላሉ፤ ቤታቸው ግን መለካት አለበት” - የወረዳው አስተዳደር በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1፣ በተለምዶ ለቡ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የሚገኙ ከ25 ሺህ በላይ ነዋሪዎች በካሬ ሜትር 0.50 ሳንቲም ሲከፍሉ የቆዩት የመሬት ግብር ወደ 3 ብር…
Rate this item
(1 Vote)
ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ 36 ሺህ ሊትር ናፍጣ ከሸጠ በኋላ እንዳይታወቅበት የነዳጅ መላለሻ መኪናውን በእሳት አጋይቷል ተብሎ የተከሰሰ ሾፌር ሰሞኑን በፍ/ቤት ጥፋተኛ ተባለ፡፡ ተከሳሹ ከጅቡቲ 44ሺህ ሊትር ናፍጣ የጫነ መኪና ወደ ጅማ ማድረስ እንደነበረበት የገለፀው አቃቤ ህግ፤ በመሃል የቦቴ…
Rate this item
(2 votes)
“ቴአትረ ቦለቲካ” የሚል መፅሃፍ ሊያወጡ ነው በመጪው ግንቦት በሚካሄደው አገራዊ ምርጫ ካለፈው ምርጫ የተለየ ውጤት ቨመጣል ብለው እንደማይጠብቁ የተናገሩት የቀድሞው የኢዴፓ ፕሬዚዳንት አቶ ልደቱ አያሌው፤ በምርጫውም እንደማይወዳደሩ አስታወቁ፡፡ በ “ቴአትረ ቦፖለቲካ ፣ አሉባልታና የአገራችን ፖለቲካ ገመና” በሚል ርዕስ የፃፉት አዲስ…
Rate this item
(0 votes)
የይነሱልን ጥያቄው በግራና ቀኝ ዳኞች ውድቅ ተደርጓል በሽብርተኝነት ወንጀል ክስ ቀርቦባቸው ከዘጠኝ ወራት በላይ በእስር ላይ የሚገኙት ሶስቱ ጋዜጠኞችና ስድስት ጦማሪያን የመሃል ዳኛው እንዲነሱላቸው ያቀረቡትን አቤቱታ የግራና ቀኝ ዳኞች ልተቀበልነውም ቢሉም የመሃል ዳኛው፣ “ከዚህ በኋላ ጉዳዩን በነፃነት አየዋለሁ ብዬ ስለማላምን…
Rate this item
(17 votes)
የባቡር ሐዲዱን ያለ ጫማ ማቋረጥ ለከፋ አደጋ ያጋልጣል የባቡር መስመሩ የዲዛይን ማሻሻያዎች ሊደረጉበት ይገባል -ባለሙያዎች የአዲስ አበባ ከተማ የቀላል ባቡር ፕሮጀክት ሥራ ከሞላ ጎደል በመጠናቀቁ በነገው ዕለት የቅድመ አገልግሎት ሙከራ ሊያካሂድ ነው፡፡ ታላላቅ የመንግስት ባለስልጣናትን፣ ታዋቂ ግለሰቦችንና የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎችን…