ዜና

Rate this item
(61 votes)
“የታሰሩት የሙስሊም መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ይፈቱ” የሚል ተቃውሞ ትናንት ከቀትር በኋላ በተካሄደበት የታላቁ አንዋር መስጊድ አካባቢ በርካታ ፖሊሶች ተሰማርተው የዋሉ ሲሆን፤ ለሰዓታት በዘለቀው ግርግርና ረብሻ የተኩስ ድምጽ የተሰማ ቢሆንም የደረሰው ጉዳት እስካሁን በዝርዝር አልታወቀም፡፡ ቁጥራቸው ያልታወቁ ሰዎች በፖሊስ ተይዘው…
Rate this item
(7 votes)
ተከሳሾቹ ከግንቦት ሰባትና ከኦነግ ጋር ግንኙነት እንዳላቸው በመዝገቡ ተገልጿል በፌደራል ፖሊስ ከታሰሩ አራት ሳምንት የሆናቸው ስድስት የድረገጽ ፀሐፊዎች (ጦማሪዎች) እና ሦስት ጋዜጠኞች ትናንት በአቃቤ ህግ የሽብር እና የአመጽ ክስ የቀረበባቸው ሲሆን፤ በክሱ ላይ አስተያየት ለመስጠት ለሐምሌ 28 ቀን ተቀጠሩ፡፡ “ዞን…
Rate this item
(5 votes)
ለዛሬ የጠራውን ህዝባዊ ስብሰባ ሰርዟል የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ባለፈው ዕረቡ ታስረው ካደሩ 6 አባላቱ በተጨማሪ ትላንት 8 አባላቱ ታስረው እንደዋሉ ገልፆ፤ ዛሬ ለማካሄድ ያቀደውን ህዝባዊ ስብሰባ እንደሰረዘ አስታወቀ፡፡ ህዝቡ ሳይቀሰቀስና መረጃ ሳይደርሰው የሚካሄድ ስብሰባ ግቡን መምታት አይችልም ያሉት የፓርቲው…
Rate this item
(3 votes)
በጋምቤላ ክልል ለሰፈራ ፕሮግራም ከቀያቸው ከተፈናቀሉት በርካታ ሺህ ዜጐች አንዱ እንደሆኑና ወደ ኬንያ እንደተሰደዱ የገለፁ ገበሬ፤ የእንግሊዝ መንግስት ለሰፈራ ፕሮግራሙ የገንዘብ ድጋፍ በመስጠት በደል ፈጽሞብኛል በማለት ሰሞኑን በለንደን ፍ/ቤት ክስ መሰረቱ፡፡ ለኢትዮጵያ ከፍተኛ የገንዘብ እርዳታ በመስጠት በአለም ቀዳሚ ስፍራ የያዘው…
Rate this item
(16 votes)
ለማይክሮ ሶፍት መስራችና ባለቤት ለአሜሪካዊው ቢሊየነር ቢል ጌትስ በመጪው ሐሙስ የክብር ዶክትሬት እንደሚሰጥ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ፡፡ ቢል ጌትስ የክብር ዶክትሬቱን ለመቀበል በሚቀጥለው ሳምንት ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመጡ ዩኒቨርሲቲው ማረጋገጡን ለአዲስ አድማስ ገልጿል።ቢል ጌትስ የማይክሮሶፍት ኩባንያን በማቋቋም ባገኙት ሃብት አፍሪካውያን ተማሪዎችን…
Rate this item
(1 Vote)
ሰኔ 21 ቀን 2006 ዓ.ም በታተመው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ “ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት ብዙ ሚሊዮን ብሮች በሙስና ተመዝብሯል ተባለ” በሚል ርዕስ የድርጅቱ የሕግ አገልግሎት ኃላፊ፣ የድርጅቱ የስነ-ምግባር መኮንን እና የመሰረታዊ ሰራተኛ ማህበር ም/ሊቀመንበር ለጋዜጣው ዝግጅት ክፍል አቀረቡ የተባለውን…