ዜና

Rate this item
(5 votes)
ማክሰኞ የቅጣት ውሳኔ ይሰጣል ሃሰተኛ ወሬዎችን አሳትሞ በማሰራጨት፣ ህዝብን ለአመፅ በማነሳሳት ህገ መንግስቱንና ህገ መንግስታዊ ስርአቱን በኃይል ለመናድ ሲንቀሳቀሱ ነበር በሚል ክስ የቀረበባቸው “ሎሚ”፣ “አዲስ ጉዳይ” እና “ፋክት” መፅሄቶች አሳታሚዎች እና ሥራ አስኪያጆች ጥፋተኛ ናቸው ተባሉ፡፡ ጉዳዩን ሲመለከት የቆየው የፌደራሉ…
Rate this item
(4 votes)
በቦሌ አየር ማረፊያ በሰዓት ለ1ሺ ሰዎች የኢቦላ ቫይረስ ምርመራ ማድረግ የሚያስችል መሳሪያ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በስራ ላይ ማዋሉን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የገለፀ ሲሆን ከምዕራብ አፍሪካ የሚመጡ ሰዎች በያረፉበት ሆቴል ለ21 ቀናት ክትትል ይደረግላቸዋል ተብሏል፡፡በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የኢቦላ መከላከል ኮሚቴ ትናንት…
Rate this item
(0 votes)
በአሁን ወቅት ወደ 300 የሚሆኑ የአውሮፓ ኩባንዎች በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች የተሰማሩ ሲሆን የአውሮፓ ኩባንያዎችን ይበልይ ወደ ሃገር ውስጥ ለመሳብ ጥረት እተደረገ ነው ተብሏል፡፡ “የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንትና ቢዝነስ ማነቃት በሚል መርህ በአውሮፓ ህብረት ኢትዮጵያ ልኡክ እና በህብረቱ የቢዝነስ ዶርም አዘጋጅነት በአዲስ…
Rate this item
(0 votes)
ሀሳብን በነፃ የመግለፅ ህገመንግስታዊ መብቴን ተጠቅሜ፣ ይህን የግል አስተያየቴን ለመላክ የተገደድኩት በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጋዜጠኞችን በሚመለከት ያወጣችሁትን የዜና ዘገባ መነሻ በማድረግ ነው። በዚህ አጋጣሚ ለጋዜጣችሁ የዜና ሽፋን መረጃ የሰጧችሁ ግለሰቦች እንደ ሰው ሀሳብን በነፃ…
Rate this item
(1 Vote)
ሶስት ፓርቲዎች በታሰሩ አባሎቻቸውና በጠበቃው ላይ የሚፈፀመው ህገወጥ ድርጊት አወገዙ ጠበቃና የህግ አማካሪ ተማም አባቡልጉ ከሐምሌ 1 ቀን 2006 ዓ.ም ጀምሮ ክስ ሳይመሰረትባቸው በጊዜ ቀጠሮ ፍ/ቤት ለሚመላለሱት የአንድነት፣ የሰማያዊና የአረና አመራሮች የሆኑ ደንበኞቻቸው ላይ ህገ ወጥ ምርመራ እየተደረገባቸውና በአግባቡ ሊገናኙ…
Rate this item
(12 votes)
 “የደሞዝ ጭማሪው ለሌላው ሲደርስ ለጋዜጠኛው አልደረሰም” ጋዜጠኞች “ጭማሪው ሰሞኑን በቦርዱ ተወስኗል፤ በቀጣዩ ወር ይደርሳቸዋል” አቶ ሽመልስ ከማል “ድርጅቱ በደመነፍስ ይመራል የሚለው አጉል አሉባልታ ነው” የፕሬስ ድርጅት ሥ/አስኪያጅ በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ስር የሚታተሙት አዲስ ዘመን፣ ኢትዮጵያን ሄራልድ፣ በሪሳ እና አል-አለም ጋዜጠኞች…