ዜና
Read 2908 times
Published in
ዜና
ራሱን “ኢንጅነር ዶክተር ነኝ” እያለ ግለሰቦችን በማታለል አጭበርብሯል በሚል የተከሰሰው ሳሙኤል ዘሚካኤል፤ ሁለቱን ክሶች ራሱ በማመኑ ጥፋተኛ የተባለ ሲሆን በቀሪው ክስ ላይ ማስረጃ እንዲሰማ ፍ/ቤት አዟል፡፡ ከትናንት በስቲያ በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ጉዳዩ የታየው ሳሙኤል ዘሚካኤል፤ ቀደም…
Read 3212 times
Published in
ዜና
Monday, 20 October 2014 07:38
“በግፊት ወደ ስልጣን እንደመጣሁት በግፊት መውረድ አልፈልግም” - ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈውራ
Written by Administrator
የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ሊቀመንበር በመሆን ላለፉት 10 ወራት ያገለገሉት ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው፤ ከተወሰኑ የዳያስፖራ የፓርቲው ድጋፊ ሰጪ አመራሮችና የካቢኔ አባላት ጋር በተፈጠረ አለመግባባት ከኃላፊነታቸው እንደለቀቁ ተናገሩ፡፡ለዳያስፖራዎች ክብር እንዳላቸው የገለፁት ኢ/ር ግዛቸው፤ የተወሰኑ የዳያስፖራ የፓርቲው ድጋፍ ሰጪ አባላት አገር ውስጥ…
Read 2522 times
Published in
ዜና
ፍርድ ቤቱ በአቃቤ ህግ ምላሽ ላይ ብይን ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል የእስረኞችን አያያዝ በተመለከተ ምላሽ እንዲሰጥ የታዘዘው የማረሚያ ቤት ተወካይ አልቀረበም አገሪቱን በሽብር ወንጀል ለማሸበርና ህጉንና ህገ መንግስቱን በሃይል ለመናድ ሲንቀሳቀሱ ተደርሶባቸዋል በሚል በሽብርተኝነት የተከሰሱት ሰባት ጦማሪያንና ሶስት ጋዜጠኞችን በሚመለከት…
Read 2276 times
Published in
ዜና
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ በፓትርያርኩ ልዩ ጽ/ቤት ተጠርቶ የተካሔደው ስብሰባ የጠቅላይ ቤተ ክህነቱን ወቅታዊ ኹኔታ የማይገልጽ፣ መዋቅሩን ያልጠበቀ እና ጽ/ቤታቸው የማያውቀው መኾኑን በመግለጽ ተቃወሙ፡፡ ‹‹የቤተ ክርስቲያንን አስተዳደራዊ አስተሳሰብ ማበልጸግ›› በሚል…
Read 10119 times
Published in
ዜና
ለስድስት ወር ብቻ ታግዶ የነበረው ወደ አረብ ሃገራት የሚደረግ የሥራ ጉዞ አንድ ዓመት ያስቆጠረ ሲሆን ጉዞውን እንደ አዲስ ለመጀመር ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲጸድቅ የቀረበው አዋጅ እየተጠበቀ ነው ተብሏል፡፡ የዛሬ ዓመት ገደማ ለስራ ወደ ውጭ ሃገር በተለይም ወደ መካከለኛው ምስራቅ…
Read 5355 times
Published in
ዜና