ዜና

Rate this item
(1 Vote)
“ነገር የፈለገኝ እሱ ስለሆነ ክስ መስርቻለሁ”በዛሚ ኤፍ ኤም 90.7 የሬዲዮ ጣቢያ የሚተላለፈው “ኢትዮፒካሊንክ” አዘጋጅ ጋዜጠኛ ግዛቸው እሸቱ በአርቲስት ዳንኤል ተገኝ መደብደቡንና ግራ አይኑ ላይ ባረፈበት ቡጢ ክፉኛ ተጐድቶ ህክምና እየተከታተለ መሆኑን ለአዲስ አድማስ ገለፀ፡፡ አርቲስት ዳንኤል ተገኝ በበኩሉ፤ ቀድሞ ነገር…
Rate this item
(1 Vote)
በዘንድሮ ክረምት የአዲስ አበባ ዋና ዋና የአስፓልት መንገዶች በከፍተኛ ጎርፍ መጥለቅለቃቸውን ተከትሎ ሲሆን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን የችግሩን መንስኤና መፍትሄ እያጠና ሲሆን በመጪው ዓመት ክረምት መፍትሄ ይበጅለታል ብሏል፡፡ መንገዶቹን በበላይነት የሚያስተዳድረው የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ፍቃዱ ሃይሌ፤…
Rate this item
(8 votes)
በአንድ ወር ውስጥ 12 ጋዜጠኞች ተሰደዋል በፍትህ ሚኒስቴር ክስ የቀረበባቸው የ“ሎሚ” መፅሄት ባለቤትን ጨምሮ በመፅሄቱ ላይ በተለያዩ ኃላፊነቶች ይሰሩ የነበሩ 5 ጋዜጠኞች አገር ለቀው የወጡ ሲሆን የ“አፍሮ ታይምስ” ጋዜጣ እና የ “ጃኖ መፅሄት” ባለቤትም እንደተሰደዱ ታውቋል፡፡ ሰሞኑን ከሃገር ወጥተዋል የተባሉት…
Rate this item
(8 votes)
አንድ ሰው በበሽታው ሞቷልየክልሉ ጤና ቢሮ በሽታው ኢቦላ አይደለም ብሏል በሽተኞች ላይ ደም ማስመለስና ማስቀመጥ ተስተውሏልበቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የምግብ መበከል ሊሆን ይችላል ተብሎ የተጠረጠረ ምንነቱ ያልታወቀ በሽታ በሁለት ሰዎች ላይ መከሰቱንና አንደኛው መሞቱን የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሃብታሙ ታዬ…
Rate this item
(0 votes)
ሴት ተከሳሾች የመብት ጥሰት እየተፈፀመብን ነው ብለዋል አገሪቱን በሽብር ለማናወጥና በአመፅ ለመበጥበጥ አሲረዋል፣ የሽብር ስልጠናዎችን ወስደዋል፣ ይህን ለማስፈጸም ኦነግና ግንቦት ሰባት ከተባሉ አሸባሪ ቡድኖች ጋር በመገናኘት፣ ገንዘብ በመቀበልና በህቡዕ በመደራጀት የሽብር ወንጀል ለመፈፀም ሲንቀሳቀሱ ተደርሶባቸዋል በሚል በፌደራል አቃቤ ህግ በሽብርተኝነት…
Rate this item
(1 Vote)
የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና ከአራት ዓመት በፊት የዲሲፕሊን ጥሰት ፈፅማችኋል በሚል በቀድሞው የስራ አስፈፃሚ ከፓርቲው የተሰናበቱት የእነ አቶ ማሙሸት አማረ ውዝግብ ተባብሶ ቀጥሏል፡፡ መኢአድ ባለፈው ሳምንት አጋማሽ ላይ በጽ/ቤቱ በሰጠው መግለጫ እንዳስታወቀው፤ እነ አቶ ማሙሸት የመኢአድ ህፈት ቤት…