ዜና

Rate this item
(5 votes)
ለመቄዶንያና ለክብረ አረጋዊያን 450 ሺ ብር ለግሷል የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የተመሰረተበትን 50ኛ ዓመት በበጎ አድራጎት ስራ ለማክበር 640ሺ ብር የመደበ ሲሆን በትላንትናው ዕለት ለመቄዶንያ የአረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ 250 ሺ ብር ሲለግስ፣ ለክብረ አረጋዊያን ደግሞ 200 ሺ ብር አበርክቷል፡፡ የፊታችን…
Rate this item
(3 votes)
“የጥጥ ግብይት ቆሟል፤ አምራቹ ከጥጥ ስራ ሊወጣ ነው” የኢትዮጵያ ጥጥ አምራቾች ማህበር፤ ያመረትነውን ጥጥ የሚገዛን አጥተናል ሲል ያማረረ ሲሆን መንግስት አምራቾቹን ለመርዳት በኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት በኩል ያደረገው ጥረት ሳይሳካ ቀርቷል ተብሏል። የጥጥ አምራቾች ማህበር ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ሐዱሽ ግርማይ፤…
Rate this item
(27 votes)
- የእርዳታ አሰጣጥ የተጠና እንዲሆን ጠይቋል- ህብረቱ የ25 ሚ.ዩሮ እርዳታ ሰጥቷል ተብሏል በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች በተለይም ከአዲስ አበባ የተቀናጀ ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ ተቃውሞ የደረሰው ሞትና የሰብአዊ መብት ጥሰት በገለልተኛ አካል እንዲጣራና የሰብአዊ መብት ባለሙያዎችና የተባበሩት መንግሥታት ምርመራ እንዲያደርጉ የሚጠይቅ…
Rate this item
(20 votes)
“ድንበሩን ለማካለል በዚህ አመት የተያዘ ምንም አይነት እቅድ የለም” - የኢትዮጵያ መንግስት“በዚህ አመት የድንበር ማካለሉ ይጠናቀቃል” - የሱዳን መንግስት የሱዳን መንግስት ባለስልጣናት የኢትዮ ሱዳን የድንበር ማካለል በዚህ ዓመት ይጠናቀቃል ሲሉ የሰጡትን መግለጫ የኢትዮጵያ መንግስት እንደማያውቀው ገልፆ በዚህ አመት የተያዘ ምንም…
Rate this item
(6 votes)
ኢቢሲ፣ 50ኛ ዓመቱን ለማክበር ከሚካሄዱ ዝግጅቶች ትርፍ እንደሚያገኝ የገለፀ ሲሆን፤ ከፍተኛ የገንዘብ ምንጮቹና ዋና ስፖንሰሮቹ፣ የአማራ፣ የትግራይ፣ የኦሮሚያ ክልል መስተዳድሮች እንዲሁም ኢትዮቴሌኮም ሆነዋል፡፡ ከዋናዎቹ “የፕላቲኒየም ደረጃ ስፖንሰሮች” በተጨማሪ፤ ሌሎች የክልል መስተዳድሮች፣ ዩኒቨርሲቲዎች፣ የቢራ ኩባንያዎች፣ እንዲሁም ሌሎች መንግስታዊ የሆኑና ያልሆኑ ድርጅቶች…
Rate this item
(7 votes)
• “ኮረም ሳይሞላ የተወሰነ ውሳኔ ስለሆነ ህገ ወጥነቱን ተቃውመናል” ኢ/ር ይልቃል የሰማያዊ ፓርቲ ኦዲትና ምርመራ ኮሚሽን፤ የፓርቲው ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከሥልጣኑ ውጭ በመሄድ ከሚፈጽመው ህገ-ወጥ ተግባር እንዲታቀብ አስጠነቀቀ፡፡ “የፓርቲው የስነ-ስርዓት ኮሚቴ በምክር ቤት አባላቱ ላይ ያስተላለፈው ውሳኔ ኮረም ያልተሟላበት ስለሆነ…