ዜና

Rate this item
(11 votes)
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት መድረክ፤ ሀገሪቱን ያረጋጋል ተብሎ የወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በተመለከተ ኮማንድ ፖስቱን ማብራሪያ እንደጠየቀ የፓርቲው ሊቀመንበር ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ ገለፁ፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን በተመለከተ፤ “ማንኛውም ተቃዋሚ ፓርቲ የሀገርን ደህንነትን አደጋ ላይ የሚጥል መግለጫ መስጠት የለበትም” እንደሚል…
Rate this item
(4 votes)
በመጪው ሳምንት ሪፖርቱን ለፓርላማ ያቀርባል ነሐሴ 24 ቀን 2008 ዓ.ም በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ላይ የደረሰውን የእሳት አደጋ ተከትሎ የ22 ታራሚዎች ህይወት ማለፉ የሚታወስ ሲሆን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ቃጠሎውን በተመለከተ ያደረገውን የምርመራ ሪፖርት በመጪው ሳምንት ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ያቀርባል ተብሏል፡፡…
Rate this item
(3 votes)
በአገሪቱ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ አይነ ስውራን በመደበኛ ፍ/ቤቶች በዳኝነት ተሹመው እንዲሰሩ የፌደሬሽን ም/ቤት ውሳኔ ማሳለፉ ተገለፀ፡፡ “እስካሁን በልማድ ዓይነ ስውራን በዳኝነት ሥራ ላይ እንዳይሰማሩ ተከልክሎ መቆየቱ አግባብ አይደለም” ያለው የፌዴሬሽን ም/ቤት፣ “ከዚህ በኋላ ዓይነ ሥውራን በመደበኛ ፍ/ቤት በዳኝነት ተሾመው መስራት…
Rate this item
(6 votes)
• የከብት ብዛት በግማሽ የመቀነስ እቅድ፣የጤንነት ነው? ለዚያውም፣ ተራ እቅድአይደለም።• በየቀኑ በቲቪ የሚወደስ በጣም ዝነኛ እቅድ ነው - “የአረንጓዴ ልማት ስትራቴጂ!”ይሉታል።• የከብት ብዛት የሚቀነሰው ለምንድነው?አላማችንን አየር ይበክላል ብሎናልኢቢሲ። Really?• “ስራ አጥነትና ድህነት፣ አንገብጋቢ ችግር ነው” የሚለው የፓርላማ ንግግር በሳምንትተረሳ?• “የአረንጓዴ…
Rate this item
(2 votes)
ባለፈው ዓመት ግንቦት ወር ላይ በዳንግላ ከተማ የቀድሞ ፍቅረኛው ላይ የአሲድ ጥቃት የፈፀመው ሰለሞን በላይ፤ የ18 ዓመት ፅኑ እስራት ተፈረደበት፡፡ የአማራ ክልል የዳንግላ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በትናንትናው ዕለት በዋለው ችሎት ተጎጂዋ መሰረት ንጉሴ በአካል ተገኝታ የጥቃቷን መጠን አስረድታለች፡፡ ምንም…
Rate this item
(3 votes)
“የለፋንበትን ፓርቲ ተነጥቀናል” ቅሬታ አቅራቢዎች በቀድሞ የ“አንድነት” አመራር አባላት እንደተመሰረተ የሚነገረው ‹‹ነፃነት ለአንድነትና ለፍትህ›› ፓርቲ፤ ገና ከምርጫ ቦርድ እውቅና ሳያገኝ በአመራር አባላቱ መካከል ውዝግብ የተፈጠረ ሲሆን ቅሬታ አቅራቢዎች ‹‹ፓርቲውን በማንፈልጋቸው አካላት ተነጥቀናል›› ብለዋል፡፡፡ በፓርቲው የምስረታ አስተባባሪነት ከፍተኛ አስተዎፅኦ እንደነበራቸው የሚገልፁት…