ዜና

Rate this item
(17 votes)
· ከ35 ዓመት በኋላ የህዝቡ ቁጥር ከ204 ሚ. በላይ እንደሚሆን ተገምቷል· እንግሊዝ ለቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎት 90 ሚሊዮን ዩሮ እሰጣለሁ ብላለች· “በ2017 ኢትዮጵያ በኢኮኖሚ እድገት ከዓለም ቀዳሚዋ ነች” - የዓለም ባንክ· ኡዝቤክስታን፣ ኔፓል፣ ህንድ በዕድገት ኢትዮጵያን ይከተላሉኢትዮጵያ ፈጣን የህዝብ ቁጥር እድገቷን…
Rate this item
(1 Vote)
“ብክነትና ምዝበራ በፈጸሙት ላይ ህጋዊ እርምጃ ይወሰዳል”በ2008 የበጀት ዓመት በአዲስ አበባ መስተዳድር፣ከ1.4 ቢሊዮን ብር በላይ ያለ አግባብ መባከኑን የከተማዋ ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ባለፈው ረቡዕ ለአዲስ አበባ ም/ቤት ባቀረበው ሪፖርት አስታውቋል፡፡ ሪፖርቱን ለም/ቤቱ ያቀረቡት የከተማ አስተዳደሩ ዋና ኦዲተር ወ/ሮ ፅጌወይን…
Rate this item
(3 votes)
· “የአገሪቱ የፕሬስ እንቅስቃሴ የሚፈለገውን ያህል አልተጠናከረም” - ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ· “የኢትየጵያ ሚዲያ ችግር ቢኖርበትም ጠንካራ ጋዜጠኞች መኖራቸው መዘንጋት የለበትም” - አቶ አማረ አረጋዊየ”ሪፖርተር” ጋዜጣ ባለቤት አቶ አማረ አረጋዊ እና ህገ መንግስቱን በማርቀቅ ሂደት ከፍተኛ ድርሻ የነበራቸው አቶ ክፍሌ ወዳጆ፤…
Rate this item
(2 votes)
ከኢህአዴግ ጋር 12 አጀንዳዎችን መርጠው ለድርድር የተቀመጡት 17 ተደራዳሪ ፓርቲዎች አጠቃላይ ድርድሩን በዘጠና የድርድር ጊዜያት (ቀናት) ለማጠናቀቅ ተስማሙ፡፡ ፓርቲዎቹ ትናንት የተመረጡ 12 አጀንዳዎች ላይ ተወያይተው ቅደም ተከተል በማስያዝ ለመደራደር የተስማሙ ሲሆን በቅድሚያ በምርጫና በፓርቲዎች ስነ ምግባር ጉዳይ እንደራደራለን ብለዋል፡፡ ድርድሩ…
Rate this item
(6 votes)
በአማራና በአፋር ክልል አጎራባች ወረዳ በተነሣ ግጭት የበርካቶች ህይወት ማለፉን ምንጮች ለአዲስ አድማስ የጠቆሙ ሲሆን የአማራ ክልል መንግሥት ኮሚኒኬሽን በበኩሉ፤ ግጭቱን በዘላቂነት ለመፍታት ጥረት እየተደረገ መሆኑን አስታውቋል፡፡ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ሀብሩ ወረዳና በአፋር ክልል ጭፍራ ወረዳ ነዋሪዎች መካከል ለ4…
Rate this item
(2 votes)
በሽብር ወንጀል ተከስሰው የነበሩት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ተቀዳሚ ም/ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ፣ ክስ በቀረበባቸው የሽብር ህጉ ሳይሆን በወንጀለኛ መቅጫ ህጉ እንዲከላከሉ ብይን ተሰጣቸው በክስ መዝገቡ ከተካተቱት አምስቱ በነፃ ተሰናብተዋል፡፡ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ከትላንት በስቲያ በዋለው…