ዜና
Sunday, 30 July 2017 00:00
የሙስና ተጠርጣሪ ባለስልጣናትና ነጋዴዎች፣ መንግስትን ከ1.15 ቢ.ብር በላይ አሳጥተዋል ተባለ
Written by አለማየሁ አንበሴ
• የተያዙት ተጠርጣሪዎች ቁጥር 39 ደርሷል• የአ.አ መንገዶች ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተርን ጨምሮ በርካታ የስኳር• ኮርሬሽን ሃላፊዎች ክስ ተመስርቶባቸዋል• መንግስት ተጨማሪ የሙስና ተጠርጣሪዎችን ማደን መቀጠሉን አስታውቋልመንግስትንና አገርን ከ1.15 ቢሊዮን ብር በላይ አሳጥተዋል ተብለው የተጠረጠሩ ከፍተኛ የመንግስት ባለሥልጣናትና ነጋዴዎች ሰሞኑን ፍ/ቤት የቀረቡ…
Read 10117 times
Published in
ዜና
· የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ፣ የአ.አ.ዩ ፕሬዚዳንት፣ የስነ ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽነር ይገኙበታል ----· በቻይና፣ በአሜሪካ፣በአውሮፓ ፓርላማ --ያሉ የኢትዮጵያ አምባሳደሮች ሊተኩ ይችላሉከ97 ምርጫ ማግስት ጀምሮ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድን፣ በሰብሳቢነት ሲመሩ የቆዩት ፕ/ር መርጋ በቃናን ጨምሮ፣የታወቁ ከፍተኛ የመንግስት ባለሥልጣናት፣ሰሞኑን በአምባሳደርነት የተሾሙ ሲሆን…
Read 9418 times
Published in
ዜና
Sunday, 30 July 2017 00:00
የራስ ተፈሪያን እምነት ተከታዮችና ቤተ እስራኤላውያን የትውልደ - ኢትዮጵያዊ መብት እንዲያገኙ ተወሰነ
Written by አለማየሁ አንበሴ
በመላው ዓለም ከ1 ሚሊዮን በላይ ራስ ተፈሪያውያን አሉ· አስተዋፅኦ ያበረከቱ የውጭ ሀገር ዜጎችም የመብቱ ተጠቃሚ ናቸው ለኢትዮጵያ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረከቱ የውጭ ሀገር ዜጎች፤ ቤተ እስራኤላውያንና የራስ ተፈሪያን እምነት ተከታዮች፤ የትውልደ ኢትዮጵያ መታወቂያ እንዲያገኙ ተወሰነ፡፡ እነዚህ የውጭ ሀገር ዜጎች፣ የትውልደ ኢትዮጵያ…
Read 5899 times
Published in
ዜና
አዋጁ ለተጨማሪ ጊዜያት እንዳይራዘም ፓርቲው ጠይቋልከታወጀ 10 ወር ገደማ ያስቆጠረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከ5 ቀን በኋላ ይነሳ ይቀጥል የሚታወቅ ሲሆን ሰማያዊ ፓርቲ በበኩሉ፤የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከተነሳ፣ ሐምሌ 30 እና ነሐሴ 7 ቀን 2009 ዓ.ም፣ በአዲስ አበባ ህዝባዊ ስብሰባና ሰላማዊ ሰልፍ…
Read 5169 times
Published in
ዜና
ያለወትሮአችን ማሳሰቢያ ለመፃፍ የተገደድነው አንዲት ስማችን የተጠቀሰባት ሃሰተኛ (‹ፎርጂድ› የበለጠ ይገልፀዋል) ደብዳቤ ሰሞኑን ዝግጅት ክፍላችን በመድረሷ ነው፡፡ ደብዳቤዋ የታለመችው ለቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ ፋብሪካ ነው፡፡ ‹‹ስፖንሰር አድርጉን›› ትላለች፡፡ መታለም ብቻ ሳይሆን ለፋብሪካውም ደርሳለች፡፡ ‹‹አፍሪካ ፖስት ሚዲያ ሴንተር›› በሚል ማህተም የተከተበችው ይህች…
Read 6528 times
Published in
ዜና
ከአዲስ አበባ ወደ ጁቡቲ ወደብ መውጫ እንዲሁም ወደ አቃቂ መተላለፊያ የሆነው ድልድይ በመበላሸቱ የትራንስፖርት አገልግሎት የተስተጓጎለ ሲሆን ነዋሪዎች ወትሮ ከነበረው የትራንስፖርት ታሪፍ አራት እጥፍ ድረስ በመክፈል ለመጓጓዝ መገደዳቸውንና ለእንግልት መዳረጋቸውን ለአዲስ አድማስ አስታውቀዋል፡፡ በተለይም 08 ድልድይ የሚባለውና ከ2 መቶ ሺህ…
Read 2743 times
Published in
ዜና