ዜና

Rate this item
(8 votes)
“የእስር ጊዜውን ጨርሶ አለመፈታቱ ተስፋ አስቆርጦናል” - ቤተሰቦቹ- በ”ፍትህ” ጋዜጣ ላይ በፃፋቸው ሦስት የተለያዩ ጽሁፎች ክስ ቀርቦበት፣ የሦስት ዓመት እስራት የተፈረደበት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፤ የእስራት ጊዜውን አጠናቆ በትላንትናው ዕለት ከዝዋይ ማረሚያ ቤት እንደሚለቀቅ ቢጠበቅም ባልታወቀ ምክንያት ሳይፈታ መቅረቱን ቤተሰቦቹ በሃዘን…
Rate this item
(14 votes)
 የቅማንት ህዝበ ውሣኔ ከተደረገባቸው 8 ቀበሌያት መካከል በ7ቱ፣በነባሩ አስተዳደር እንቀጥላለን የሚለው አብላጫውን ድምጽ ሲይዝ፣በአንድ ቀበሌ ደግሞ በቅማንት አስተዳደር ስር የሚለው አብላጫ ድምፅ ማግኘቱን የምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡ ህዝበ ውሣኔውን አስመልክቶ ሪፖርታቸውን ለፌደሬሽን ም/ቤት ያቀረቡት የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ፀሃፊና የፅ/ቤቱ ሃላፊ አቶ…
Rate this item
(5 votes)
ኢቴል አድቨርታይዚንግና ኮሙኒኬሽን ከቱርኩ መንግስታዊ ድርጅት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው “8ኛው አዲስ ቢዩልድ ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን የንግድ ትርዒት” ትናንት በሚሊኒየም አዳራሽ የተከፈተ ሲሆን እስከ ሰኞ እንደሚቆይ ታውቋል፡፡የአዘጋጅ ድርጅቱ ዋና ሥራ አሥኪያጅ ወ/ሮ ሃይማኖት ተስፋዬ ባለፈው ማክሰኞ በጎልደን ቱሊፕ ሆቴል ለጋዜጠኞች በሰጡት…
Rate this item
(54 votes)
· “ግጭቱን የሚያባብሱና ህዝብን የሚያጋጩ ህጋዊ እርምጃ ይወሰድባቸዋል”· የሶማሌ ክልል፤ ከኦሮሚያ ጋር ለተፈጠረው ግጭት “መንስኤዎችን” ለየሁ አለ· “ግጭቱ ሙሉ ለሙሉ እንዲቆም የማረጋጋትና ሰላም የማስፈን ስራዎች• ተጠናክረው መቀጠል አለባቸው” ጠ/ሚኒስትር ኃ/ማርያም ደሳለኝ· የሰብአዊ መብት ኮሚሽን የምርመራ ሪፖርት ሰሞኑን ይቀርባልጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም…
Rate this item
(14 votes)
· “ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ህገ መንስታዊ መብቴ ተጥሷል”· በአስተዳደሩ ላይ ክስ መስርቻለሁ ብሏል በነገው ዕለት በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ አቅዶ የነበረው “ሰማያዊ” ፓርቲ፤ ለሰልፉ እውቅና መከልከሉን ተከትሎ፣ ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አቤቱታ ያቀረበ ሲሆን ለተፈፀመብኝ የህግ ጥሰትና እንግልትም በጠቅላይ…
Rate this item
(11 votes)
ሰሞኑን በኤርትራ ጉብኝት ያደረጉ የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ጉባኤ አመራሮችና አባላት በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ያለው ቅራኔ የሚፈታበትን መንገድ እንደሚያፈላልጉ አስታወቁ። የጉባኤው አመራሮች፣ በኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አቀባበልና መስተንግዶ የተደረገላቸው ሲሆን ከአስከፊው ጦርነት በኋላ ላለፉት አሥራ ሰባት አመታት በቅራኔ ውስጥ የቆዩት…