ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
 የብልፅግና አመራሮች የም/ቤት አባላትን “ም/ቤቱን ለቃችሁ ውጡ” እያሉ ነው ብፅግና ፓርቲ፤ በደቡብ ክልል ህዝብ ም/ቤት፣ የቁጫ ህዝብ ተወካዮች የሆኑ የም/ቤት አባላትን “ከም/ቤት አባልነት አሰርዣችኋለሁ” በማለትና ደብዳቤውን ለሚዲያ በማሰራጨት በቁጫ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አመራሮችና አባላት ላይ የሰብአዊ የመብት ረገጣ እየፈጸመ ነው…
Rate this item
(1 Vote)
በለንደኑ የኦሎምፒክ ስታዲዮም አጠገብ ነው፤ የሙዚቃ ኮንሰርት ማሳያ የተገነባው። ምንም አይደል! ያው ሁለቱም ይዛመዳሉ። የስፓርት ኦሎምፒክም፣ የሙዚቃ ጥበብም፣… መንገዳቸው ቢለያይም፣ የመንፈስ ማርና ወተት ናቸው። ለጥበበኞቹና ለስፓርተኞ፤ የኑሮ መተዳደሪያም ጭምር ይሆናሉ ከመንፈሳዊ ባህሪያቸው በተጨማሪ። ለተመልካችና ለአድናቂ ግን፣ የኦሎምፒክ ውድድርና የሙዚቃ ትእይንት፣……
Rate this item
(1 Vote)
ሦስቱ መርሆች፣ የመታቀብ መርሆች ናቸው። ከአላስፈላጊ ጦርነት መታቀብ፣ ኢኮኖሚን አለማደናቀፍ፣ በነውጠኛ ፖለቲካ አገርን አለመረበሽ።“አዲስ የዓለም ሥርዓት እንፈጥራለን” የሚሉ ንግግሮች ዛሬ ዛሬ ወሬና ምኞት ብቻ አይደሉም። በርካታ አገራት፣ ዓለምን የሚቀይር የኢኮኖሚ አቅምና ወታደራዊ ጉልበት እያገኙ ነው። የቀድሞዋ ራሺያ አለች። ቻይና ደግሞ…
Rate this item
(3 votes)
 እየተቃቀፉ የመጠፋፋት አዙሪት፣ የሰው እጣ ፈንታ እንደሆነ የሚያምኑ መሪዎች ምን ዓይነት ዓለም እንደሚፈጥሩ አስቡት። ሀንገር ጌምስ ይህን ዓለም ያሳየናል። ፖለቲከኞች የሚፈጥሩት የመጠፋፋት ዓለም ነው፤ በመጀመሪያው መጽሐፍ የተገለጸው የሀንገር ጌምስ ታሪክ። ቀላል አይደለም።ይህን የመጠፋፋት አዙሪት የሰበረችው ጀግናዋ “ካትነስ አበርዲን” እንኳ፣ ሰዎችን…
Rate this item
(2 votes)
“ለውጥ”፤ የዋዜማና የመባቻ መልኮች ቢኖርዋትም፤ “የለውጥ ማግስት” የሚሏት ደግሞ ትመጣለች፡፡ ከወር ከመንፈቅ በኋላ፣ ከዓመት እስከ አምስት ዓመት፣ በብዙ መልክ ትገለጣለች- የለውጥ ማግስት። እያሰበሰበች ታቅፋለች? ከነዚሁም ውስጥ እየነጠለች ታጠፋለች?“ለውጥ እውን ሆነ፤ ስራው ተጠናቀቀ፤ ሩጫው ተፈፀመ፤ ከግቡ ደረሰ፣”… ተብሎ መዝገቡ ተዘግቶ፤… እረፍትና…
Rate this item
(1 Vote)
“መወለድ”፣ እንደ ፀሐይ፣ እንደ ዝናብ ነው። የብቃት ወይም የድክመት ውጤት አይደለም። ፀሐይ የሚወጣው፣ ዝናብ የሚወርደው፣… ለሁሉም ሰው ነው። መወለድም እንደዚያው። እገሌ፣ በራሱ ጥበብና ምርጫ አልተወለደም። እከሊት፣ በትጋቷና በበጎነቷ አልተወለደችም። በሞኝነትና በስንፍና ሳቢያ፣ “መወለድህ ተሰርዟል”፤ “መወለድሽ ቀርቷል” ብሎ ነገር የለም። ጥበብና…
Page 9 of 156