ነፃ አስተያየት

Rate this item
(6 votes)
• ያለፉት 10 ዓመታት ክፉና ደጉን አሳይተውናል። የተማርንባቸው አይመስልም። አሁንም “ለውጥ” ብለው የሚፎክሩ አሉ። ዜጎች የተከበሩበት ሕግና ስርዓት እንደሰማይ ለምኞት ከብደውናል። ሰላም አጥተናል። የስርዓት አልበኝነት ባሕል ጀምሮናል። • 6% የኢኮኖሚ እድገት! በዚህ ስንወዛገብ፣ ፀባችን ከቁጥርና ከእድገት ጋር ይመስላል። ግን መሆን…
Rate this item
(0 votes)
ነባሩን አገር፣ ትናንት የተገነባውን ባሕልና ስርዓት ለማፍረስ መሽቀዳደም ክፋት ሳይሆን ሙያ መስሏል።ነባሩን ለማጽናትና ለማሻሻል፣ አዳዲስም ለመገንባትና ለማሳደግ የሚተጋ ሰው ከየት እንዲመጣልን ፈልገን ይሆን?ነባሩን ክፉኛ ለማጥላላት፣ የትናንት ታሪክን በጭፍን ለማንቋሸሽ የሚጣደፉት የት ላይ ቆመው ነው? ትናንት የተወለዱ፣ ከነባር ወላጆች ጠብተው ጎርሰው…
Rate this item
(1 Vote)
ጉዳዩ የማስታረቅና የማቃረን ጉዳይ ብቻ ባይሆንስ?ሳይንስንና ኃይማኖትን፣ እውቀትንና እምነትን ለማስታረቅ፣ ብዙ ፈላስፎችና ጥበበኞች ለዘመናት ተመራምረዋል፤ ላይ ታች ወርደዋል። በዚያው ልክ፣ እርስ በርስ እንደሚቃረኑ ለማሳየት፣ ቅራኔያቸውም እንደማይታረቅ ለማስረዳት የደከሙ አዋቂዎች ብዙ ናቸው። ኃይማኖትና ሳይንስ፣ አንዱ በሌላኛው መቃብር ላይ ካልሆነ በቀር፣ አብረው…
Rate this item
(0 votes)
 የመንግስት ጆሮ ያጣው እውነት። ብልፅግና ለራዕይነት ብቃት የለውም። ቢበዛ ብልፅግና የራዕይ ውጤት ነው። የፈጣሪ ራዕይ ለኢትዮጵያ የላቀ ነው። ያም ሰው-ነት ላይ ያተኮረ ነው። ሰው መሆን ማለት ምን ማለት ነው? ሰው ሰውን ገዥና ለሰው ተገዥ ሆኖ እንዲኖር በፈጣሪ አልተፈጠረም። ሰው ተፈጥሮን…
Rate this item
(1 Vote)
ሕዝብ ሲወድህ አንከብክቦ ያነሳሃል። ከመሬት ያላቅቅሃል። አየር ላይ ያንሳፍፍሃል። ለጊዜው ያስደንቃል። ከላይ ሆነህ ዙሪያህን ሁሉ ከዳር እስከዳር የማየት አዲስ እድል ይሰጥሃል። የስጋት ሽውታ የሚነፍስብህ በቀስታ ነው። አዎ፣ በእግሮችህ መቆም አትችልም። ከመሬት አንስተው ከፍ አድገውሃል። ምንም ብትሆን፣ ምንም ቢገጥምህ፣ የሕዝብ አፍቃሪ…
Rate this item
(1 Vote)
 ለአገራችን ለሕይወታችን የአገራችንና የዘመናችን “ቁጥር 1 አደጋ” ነው ሲባል፣… ለሁላችንም ነው። ለህይወታችን አደጋ ነው ሲባል ለነፍሳችንም ጭምር ነው። መፍትሄውስ?ለዘረኝነትና ለብሔር ብሔረሰብ ፖለቲካ መፍትሄ ካልተበጀለት፣ ሰላም የማግኘት እድል አይኖረንም።መቼም ሲጨንቅ ብቻ አይደለም፤ 3ሺ ዓመታት ወደኋላ ተመልሰን፣ ከሃይማኖት መጻሕፍት፣ መጽናኛ ምሳሌዎችን የምናጣቅሰው።…
Page 8 of 156