ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
ባቢሎንን ከወደቀችበት አንስቼ ሕይወት ዘርቼባታለሁ።የፈራረሰውን ጠራርጌ ገንብቻታለሁ። ግርማዊነቷን እንደገናአጎናጽፌያታለሁ።አቻ የለሽ ገናና ዝናዋን አድሼላታለሁ…ይላል ናቡከደነፆር።ኩራቱ ናት - መናገሻይቱ ከተማ ታላቂቱ ባቢሎን። ናቡከደነፆር፣ ከቤተ መንግሥቱ ሰገነት ላይ ወጥቶ ታላቂቱን ከተማ ይቃኛል። በሕንጻዎቿ ከፍታ ይደነቃል። ሌላው ይቅር። በከተማዋ ዙሪያ የተሰሩት ግንቦችና በሮች ያስገርማሉ።በዚያ…
Rate this item
(1 Vote)
የጋሞ ህዝብ ጥያቄ በክላስተር የመደራጀት አይደለም ያለው የጋሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ጋዴፓ)፤ህዝቡ ለረዥም ጊዜ ሲጠይቅ የቆየው ራሱን በራሱ የማስተዳደርና በክልል የመደራጀት ህገመንግስታዊ መብቱ እንዲከበርለት ነው ብሏል፡፡የጋሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አመራሮች፣ ዛሬ ከሰዓት በኋላ 8 ሰዓት ላይ፣ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት ጽ/ቤት…
Rate this item
(1 Vote)
“--ቢሆንም የዮሃንስ ተፈራ አጻጻፍ መንፈሱ በሕይወት ታሪክ ላይ ስለተመሰረተ፣ እንደ ሕዋስቆዳን ዘልቆ ይገባል። ሌላው ጠንካራ ጎን የደራሲው የጽሁፍ ጥንቅር በግብዝነት ስላልተመሰረተ፣ከታችኛው ማህበረሰብ ተናንሶ መብላት መጠጣቱ የምርም ‘ጥበበኛና ከንቲባ ከሕዝቡ ጋር ነውመኖር ያለበት።’ የሚለውን ተለምዷዊ ብሂል ማሟላቱ መልካም ነው።--”ጥንካሬ፦ ጠንካራው ጎኑ…
Rate this item
(2 votes)
እስከ ዛሬስ ምን ነክቷቸው ነው ለንግግራቸውና ለተግባራቸው ሳይጠነቀቁ፣ ብሽሽቅና ምስቅልቅል ሲፈጥሩ የነበሩት?ብዙ ሰው፣ በፖለቲካ ተንገሸገሸ፡፡ አየው፤ አየው፡፡ ከዓመት ዓመት ምን አመጣለት? ጥፋት ነው የበዛበት፡፡ እንደ መርዛማ እንደ አደገኛ ነገር፣ ፖለቲካም “ልጆች የማይደርሱበት ቦታ ተዘግቶበት ቢቀመጥ ይሻላል” ያስብላል የአገራችን ሁኔታ፡፡ ብዙ…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ቴሬሂን፣ ከትናንት በስቲያ ሃሙስ፣በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ ቅጥር ግቢ በተካሄደ ጋዜጣዊ መግለጫ፤ በሁለተኛው የሩሲያ - አፍሪካ ጉባኤ የውይይት አጀንዳዎች፤ የትኩረት አቅጣጫዎችና የተገኙ ውጤቶች ዙርያ ማብራርያ ሰጥተዋል። ጉባኤው የሩሲያና አፍሪካን አጋርነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሳደግ የሚደረገውን ጥረት እንደሚያጠናክር…
Rate this item
(3 votes)
- አንቺም´ኮ አብዝተሽው ነበር! - አንተም´ኮ ስልጣን አናትህ ላይ ወጥቶብህ ነበር! ቅዳሜ ሄደን እንያቸው… ማለቴ ሄደን እንጠይቃቸው …. በወሬ መሃል የመጣ ድንገተኛ የሃሳብ ብልጭታ ይመስላል። ለጓደኞቹ ግን አዲስ አይደለም። ሲጠብቁት የነበረ ነው። ከሰሞኑ ምን ዓይነት ቪዲዮዎችን ሲያሳያቸው እንደሰነበተ ታዝበዋል። “ለምን…
Page 7 of 156