ነፃ አስተያየት

Rate this item
(6 votes)
ኢሕአዴግ ገዥ ፓርቲ ነው፡፡ ከፍተኛ የኢትዮጵያ የመንግሥት አካል ማለትም፣ የተወካዮች ምክር ቤት ሙሉ በሙሉ የተያዘው በእሱ እጅ ነው፡፡ ምክር ቤቱ የሕዝብ ተወካዮች እየተባለ ቢጠራም፣ ሲወክል የኖረው ገዥውን ፓርቲ መሆኑ የሚጠረጠር አይደለም፡፡ እስከ ዛሬ ባለው ታሪኩም አስፈፃሚውን አካል “ከዚህ ልታልፍ አትችልም”…
Rate this item
(0 votes)
 · ዶ/ር ዐቢይ የህዝቡን ጥያቄ ለመመለስ የሚያደርጉትን ጥረት አደንቃለሁ · የማረምያ ቤት ሰዎች፣ እየተደረገ ያለው ለውጥ የገባቸው አይመስለኝም ፍቅረማርያም አስማማው ይባላል፡፡ የ31 ዓመት ወጣት ነው፡፡ ወደ ፖለቲካው ዓለም ከገባ አምስት አመት እንዳስቆጠረ ይናገራል፡፡ በእነዚህ ዓመታት ከ“ሠማያዊ” ፓርቲ የጀመረው የፖለቲካ ተሣትፎው፤…
Rate this item
(2 votes)
(ካለፈው ሳምንት የቀጠለ)ዛሬ ዋለልኝ መኮንን ስሙ ለምን ይነሳል? በእነማን ይነሳል? ማንነታቸው እንዲታወቅ ቤዛ ከሆነላቸው ብሔረሰቦች ድርጅቶች መኻል ስንቱ ይዘክሩታል? ዛሬ የሌሎች ብሔረሰቦች ድርጅቶች ዋለልኝ መኮንን የወጣበትን የአማራ ብሔረሰብ ሕዝብ የሚያዩበት ዐይን፤ ዋለልኝ መኮንን የሌሎች ብሔረሰቦች ሕዝቦችን ባየበት ዐይኑ ልክ ነው…
Rate this item
(1 Vote)
በብሔር ትግል መዘዝ መማዘዝዋለልኝ መኮንንን በሚመለከት ትችት፣ ከዚያም ከዚህም በፌስ ቡክ (ፌዝ ቡክ) የአጭር ርቀት ፈንጅ ይወነጨፋል፡፡ እያንዳንዱ “ፌዝ” በጥሞና ሲታይ፣ ተጻራሪ ወይም የተደበላለቀ ስሜት መስሎ ይታያል፡፡ ግን ሁሉም የሚሽከረከሩት ዋለልኝ መኮንን፣ የብሔር ትግል ተሳትፎ ዳራ ላይ ነው፡፡ ዋለልኝ መኮንን…
Rate this item
(1 Vote)
ሌላው ተወያይ ባለሃብቱ ኢ/ር ፀደቀ ይሁኔ በሰጡት አስተያየት፤ “ኢህአዴግ የሚከተለውን የአብዮታዊ ዲሞክራሲ ርዕዮተአለም አሸናፊ ሃሳብ ለማድረግ ከፈለገ፣ ጠመንጃውን ወደ ድንበር ልኮ ሃሣቡን ብቻ ቢያቀርብ ጥሩ ነው” ብለዋል፡፡ የብሄርተኝነት አመለካከት በኢትዮጵያውያን መካከል የልዩነት አጥር እየሠራ መሆኑ ምሁራንና ፖለቲከኞች ያሣሳቢ ሲሆን ይህን…
Rate this item
(11 votes)
ካለፉት ሦስት ዓመታት አንስቶ፥ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር)፣ ወደ ስልጣን እስከመጡበት ጊዜ ድረስ ኢትዮጵያችን ክፉኛ ታማ ከርማለች። ሀገሪቱ ሙሉ ለሙሉ ህመሟ ሽሮ ከተጣባት ክፉ ደዌ ተፈውሳለች ባይባልም፤ እነሆ የጠ/ሚ አብይ ወደ ስልጣን መምጣት በጎ አጋጣሚ ሆኖላት፣ ቢያንስ ከህመሟ…
Page 6 of 87