ነፃ አስተያየት

Rate this item
(4 votes)
 - መገንጠል ማነስን ነው የሚያመጣው፤ ትርፍ የለውም - በፓርቲ ደረጃ በውህደት፣ በአገር ደረጃ በአንድነት እናምናለን - የምንታገለው ለትግራይ ሙሉ ነጻነትና መብት ለማቀዳጀት ነው - ፓርቲያችን በሀገር አንድነት ላይ ጽኑ አቋም አለው ከተመሠረተ 25 ዓመታትን ያስቆጠረውና ከአገር ውጭ በስደት ላይ የነበረው…
Rate this item
(10 votes)
ሰ….ፊ ነው ኢትዮጵያዊነት፣ ፍቅር ነው የስፋት ልኩ፤ከፍቅር ባነሰ መዳፍ ለመቁረስ ጫፉን አትንኩ፡፡አለው ስም፣ ግብር - ትንሳዔ በገፍ ያደለው፤ዐፈር አራግፎ ይነሳል-“ተቀብሯል”፤ ሞቷል ስትለው::ከሰሞኑ የተሰማው ወሬ ነፍስን ያናውጣል ቢባል የተጋነነ አይመስለኝም፡፡ የፖለቲካ ሰዎች ሳይታሰብ ሃሳብ ሲቀይሩ፣ በወደዱት ሊሥማሙ፣ ባልወደዱት ደግሞ ላይሥማሙ መቻላቸው…
Rate this item
(3 votes)
 • የዛሬ ሃሳብና ተግባር፣ ለክፉም ለደጉም (ለንጋትም ለፅልመትም ‹‹ሴናሪዮ››) የ10 የ20 ዓመት ውጤትና መዘዝ አለው፡፡ • የደስትኒ ኢትዮጵያ ሙከራ፣ ይህንን እውነት የተገነዘበ መሆኑ፣ አወንታዊ ገፅታው ነው፡፡ በየጊዜው ተደጋግሞ፣ የሚጠቀስ የምኞት ወይም የፀሎት አባባል አለ (ሦስት አይነት የመልካም ሥነ ምግባር ባህርያትን…
Rate this item
(1 Vote)
- ለ6 ወራት ከዘለቀው ‹‹የዴስትኒ ኢትዮጵያ›› ውይይት ምን ተገኘ? - ከሂደቱ ኢትዮጵያና ሕዝቧ ምን ያተርፋሉ? - የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ ድባብ ምን ያህል ይለውጣል? ኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በኋላ ‹‹ምን እጣ ፈንታ ይኖራታል›› በሚለው ርዕሰ ጉዳይ ላይ 50 የተመረጡ የፖለቲካ አመራሮችና ተፅዕኖ ፈጣሪዎች…
Rate this item
(8 votes)
ባለፈው ዓርብ ከአንድ የሥጋ ዘመዴ የስልክ ጥሪ ደረሰኝ፡፡ ከዚህ ዘመዴ ጋር ለበዓል “እንኳን አደረሰህ” ለመባባል ወይም የተለየ አጋጣሚ ካልተፈጠረ በስተቀር የስልክ ግንኙነት ስለማናደርግ በቤተሰብ አካባቢ አንዳች ነገር ተፈጥሮ ሊሆን እንደሚችል እያሰብኩ የስልክ ጥሪውን አነሳሁ፡፡ ሰላምታ ከተለዋወጥን በኋላ፤ 50 የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን…
Rate this item
(5 votes)
 ውህደት ለምን? ኢህአዴግ ያዘጋጀው አዲስ መተዳደሪያ ደንብ፣ ሦስት ዋና ዋና ምክንያቶችን ይዘረዝራል፡፡ በአገራችን ያስመዘገብናቸውን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ለውጦችን” አስጠብቆ ለማስፋት፡፡ ስህተቶችን ለማረም፡፡ የመጪውን ትውልድ ጥቅምና ፍላጐት በዘላቂነት ለማረጋገጥ፡፡በእነዚህ ሦስት መሰረታዊ ምክንያቶች ውስጥ፣ “ለውጦች”፣ “ስህተቶች”፣ “የመጪው ትውልድ ጥቅምና ፍላጐት” የሚሉ ሦስት…
Page 5 of 106