ነፃ አስተያየት
ሰላም ካለ ነው፣ ሰዎች ሠርተው መግባት የሚችሉት። ከሁሉም በፊት ሰላም ይቀድማል ብንል መሬት ጠብ የሚል ስህተት የለውም። ክርክር ለመፍጠር ሰበብ የማይሰጥ፣ ቀዳዳ የሌለው አስተማማኝ ሐሳብ ይመስላል።“ከምንም በላይ ሰላም ይበልጣል” ቢሉን ይከፋናል እንዴ? “ከምንም በፊት ሰላም ይቀድማል” ብንልስ ይከፋቸዋል እንዴ? እንዲያውም…
Read 335 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“ጠላትህን እስከ ወዲያኛው አስወግደው” በቻይና የመንግስት አስተዳደር ታሪክ ውስጥ እንደ ሲያንግ ዩ እን ሊዩ ፓንግ በባላንጣነት ታሪካቸው በጉልህ የሚጠቀስ የለም፡፡ እነዚህ ሁለት ገናና የጦር መሪዎች ግንኙነታቸው የጀመረው በወንድማማችነት ስሜትና የልብ ወዳጅ በመሆን ነው፡፡ በብዙ የጦር አውዶች አብረው ጎን ለጎን ተሰልፈው…
Read 368 times
Published in
ነፃ አስተያየት
Saturday, 01 June 2024 20:48
ብርሀነ መስቀል ረዳ፤ በኢትዮጵያ የተማሪዎች ንቅናቄ ውስጥ ሲታወስ
Written by ደረጄ ጥጉ (የአለም አቀፍ ህግ መምህር)
ልጅነትና እድገትብርሀነ መስቀል ረዳ መስከረም 18 ቀን 1936 ዓ.ም በድሮው አጠራር በትግራይ ጠቅላይ ግዛት፤ በአክሱም አውራጃ፤ በብዘት ወረዳ ተወለደ፡፡ አንድም ወንድ እንደ ብርቅ ሲጠበቅበት ከነበረ ቤተሰብ ውስጥ በመወለዱ፤ሁለትም ቤተሰቡም ወንድ በመጠበቅ ሀዘን ላይ ወድቆ የነበረ በመሆኑ፤ ሦስትም ውልደቱ በመስቀል ቀን…
Read 853 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“--መቼስ በክልሉ የታየው መከራ ከእኔ የመዘከር ችሎታ በላይ ነው፡፡ ጉድ እኮ ነው - የግድቡ እናት ወረዳ የሆነችው ጉባ እራሷ ለስንት ዐመት ደም ፈሰሰባት፡፡ በስተመጨረሻ ከፍያለው አምዴ የሚባል እውነተኛ ወታደር (ጄኔራል ነው) የቤኒሻንጉልን የመከራ ቀናት አሳጠረላት፡፡ እውነቴን ነው የምላችሁ የዚህን ሰው…
Read 959 times
Published in
ነፃ አስተያየት
አገሪቱ ከግጭትና ቀውስ አዙሪት አልወጣችም ብሏል· መንግስት የዜጎችን ደህንነት ማስጠበቅ አልቻለም ይላል· ጠንካራ ተፎካካሪዎች እንዳይፈጠሩ እንቅፋት በዝቷልነፃነትና እኩልነት ፓርቲ፤ የተመሰረተበትን የአምስተኛ አመት በዓል በተለያዩ ኹነቶች ሲያከብር መሰንበቱን ገልጿል፡፡ ክብረ በዓሉን ምክንያት በማድረግም የፓርቲው ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ግንቦት 10 ቀን 2016…
Read 404 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የዋጋ ግሽበት እየበረደለት ከሆነ፣ ከመንግሥት ባለሥልጣናት የሰማነው “ቁጥር” እውነት ከሆነ፣ ትንሽ “እፎይ” ማለት እንችል ይሆን?እውነት ቢሆንም እንኳ፣ ተስፋ ይሰጠን እንደሆነ እንጂ “እፎይ” የሚያሠኝ አይሆንም። ለእፎይታ ጊዜው በጣም ገና ነው። እንዲያው አዝማሚያውስ ወዴት ወዴት ይመስላል? ላለፉት ሦስት ዓመታት የዜጎችን ኑሮ ሲያናጋ…
Read 955 times
Published in
ነፃ አስተያየት