ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
የአሜሪካ የፌደራል ምርመራ ቢሮ (ኤፍቢአይ) ሰሞኑን መግለጫ ሰጥቷል። የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ የግድያ ሙከራ የተፈጸመው ከ7 ሳምንታት በፊት ነው። ኤፍቢአይ ተጨማሪ የምርመራ ውጤት ወይም አዲስ መረጃ አግኝቶ ይሆን?ይመስላል። ግን አይደለም። ከቁጥር የሚገባ አዲስ ግኝት የለም ብሏል - ቢቢሲ በሐሙስ…
Rate this item
(1 Vote)
ኢትዮጵያ ውስጥ በዓመት 60 ሚሊዮን ዶሮዎች ለምግብነት ይቀርባሉ።አንድ የአሜሪካ ኩባንያ በየሳምንቱ 55 ሚሊዮን ዶሮዎችን ለምግብነት ያቀርባል።የፋኦ መረጃ እንደሚያሳየው፣ ኢትዮጵያ ውስጥ በዓመት ለምግብ የሚውሉ ዶሮዎች 60 ሚሊዮን ናቸው። አንድ ዶሮ ማለት ኢትዮጵያ ውስጥ በአማካይ 800 ግራም ሥጋ ማለት እንደሆነም መረጃው ይገልጻል።…
Rate this item
(2 votes)
(የኢዜማ የቀድሞ ዋና ጸሐፊ)ከጥቂት ሳምንታት በፊት፣ የቀድሞ ኢትዮጵያ ዜጎች ለማሕበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ዋና ጸሐፊ አቶ አበበ አካሉ ከሃላፊነታቸው በገዛ ፈቃዳቸው መልቀቃቸው ይታወሳል። የለቀቁበትን ምክንያት ለፓርቲው ባስገቡት የመልቀቂያ ደብዳቤ ላይ ሲገልጹ፣ ከፓርቲው አቋምና አካሄድ ጋር “ባለመስማማታቸው” መሆኑን ጠቅሰዋል። አቶ አበበ ከአዲስ…
Rate this item
(0 votes)
 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የግል የውጭ ምንዛሪ ቢሮ ለመክፈት የሚፈልጉ የስራ ፈቃድ ማመልከቻ እንዲያቀርቡጥሪ ያደረገው ነሐሴ 3 ቀን 2016 ዓ.ም.ነበር። በዚህም ጥሪው በአገር ውስጥም ሆነ ውጭ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን፣ የሌላ አገር ዜግነት ያላቸው ትውልደኢትዮጵያውያን ማመልከቻውን ማቅረብ እንደሚችሉ መግለጹ አይዘነጋም። የግል የውጭ…
Rate this item
(1 Vote)
የዘንድሮ ኦሊምፒክ “አልሆነልንም” ብለዋል ብዙ ኢትዮጵያውያን። “ያስቆጫል፤ ያናድዳል” ብለው የተበሳጩም ሞልተዋል። እጅግ ያዘኑ ደግሞ ብዙ ናቸው። ተብሰልስለው ማልቀስ ጭምር።ይህን የምለው በሰዎች ሐዘን ላይ ለመቀለድ ወይም ለማላገጥ አይደለም። መልካም ነገር ተመኝተው ከልብ ስለተቆረቆሩ ለምን ይቀለድባቸዋል? ደግሞም፣ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ወርቅ ሜዳሊያዎችን ሲቀዳጁ፣…
Rate this item
(0 votes)
 የውጭ ምንዛሬ በመንግሥት ተመን ሳይሆን በገበያ ዋጋ?• እንዲህ ዐይነት የምንዛሬ አሠራር ባለፉት 50 ዓመታት ውስጥ ያልታየ “ሥር-ነቀል ለውጥ” ነው።• ጥቅሙና ጉዳቱ ላይ ሰዎች ብዙ መነጋገርና መከራከር፣ ከዚያም ባሻገር መጨቃጨቅ ይችላሉ። አስጨፋሪዎችም አስለቃሾችም ሞልተዋልለክፉም ለደጉም፣ አዲሱ የምንዛሬ ሥርዓት በግማሽ ምዕተ ዓመት…
Page 3 of 161