ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
 የግጥሙ ውበት ወይም ልዕልና ከርዕሱ ይጀምራል፡፡ “መሸ ደሞ፣ አምባ ልውጣ” ይላል ርዕሱ፡፡ በአንድ ምሽት ውስጥ ብዙ ምሽቶችን ሰንቆ፣ በአንድ ድርጊት ውስጥ የዘወትር የኑሮ ምህዋር አቅፎ፣ ከነስሜቱና ከነክብደቱ፣ በእውን ብልጭ እንዲልልን የሚያደርግ ድንቅ ርዕስ ነው፡፡ እውነት ነው፣ በአንድ በኩል፣ የዛሬው ምሽት…
Rate this item
(4 votes)
 ህገ መንግስቱ ሰዎች የፃፉት እንጂ ከሰማይ የወረደ አይደለም · ጠ/ሚኒስትሩ የህዝብ አመኔታን መልሰው ማግኘት አለባቸው · ዛሬም መሬት ለአራሹ ሳይሆን ለመንግስት ነው የሆነው ለትምህርት ወደ አሜሪካ የተጓዙት ገና በአፍላ የወጣትነት ዕድሜያቸው መጀመሪያ ላይ ነበር፡፡ በትምህርት ላይ ሆነው ኢህአፓን ለመመስረት ሲወጠን…
Rate this item
(1 Vote)
 የመሬት ወረራ---የባለሥልጣናት ጫና---የደላሎች ዛቻ---የደህንነት ስጋት የቀድሞው የጋምቤላ ርዕሰ መስተዳደር አቶ ጋትሉዋክ ቱትኮት፣ ከ1998 ዓ.ም ጀምሮ ክልሉን በተለያዩ የሃላፊነት ደረጃዎች አገልግለዋል፡፡ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርም ነበሩ፡፡ ከጥቂት ወራት በፊት ከሥልጣን እስኪወርዱ ድረስ ጋምቤላን ለ2 ዓመት ያህል በፕሬዚዳንትነት መርተዋል፡፡ በእነዚህ ሁሉ የሥልጣን ዓመታት…
Rate this item
(2 votes)
· መግለጫው፤ በትግራይ ማንም ህውሓትን መቃወም አይችልም የሚል ነው · በመቀሌ ለፅዳት ዘመቻ የወጡ ወጣቶች እስርና ድብደባ ተፈፅሞባቸዋል · ኢህአዴግ የፈረመውን ቃል ኪዳን ስላላከበረ በም/ቤት እንከሰዋለን · በትግራይ ምርጫ ለማካሄድ የሚያስችል ምቹ ሁኔታ የለም ህውሓት ከሰሞኑ ያወጣው መግለጫ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡…
Rate this item
(8 votes)
በሃገራችን ፖለቲካ ልማድ ስልጣን የያዘ አካል ያሻውን ለማድረግ የሚያግደው ነገር የለም፡፡ የዚህ ምክንያቱ ስልጣንን ሊገሩ የሚችሉ የዲሞክራሲ ተቋማት አቅም አለመዳበር ነው:: ደርግ ያሻውን ሲገድል የኖረው፣ ህወሃት እጁ የቻለውን ሁሉ ሲዘርፍ የከረመው፣ አሁን ደግሞ ባለተራው ኦህዴድ ለዚሁ ልማድ እየተንደረደረ ያለው ስልጣን…
Rate this item
(3 votes)
(ህገ መንግስቱን ማሻሻል ወይስ መለወጥ??) • *ህገ መንግስት፤ መንግስትን ማሰርያ እንጂ ህዝብን ማሰርያ አይደለም • *ከገዥዎቹ ህግ የሚሰጠው ህዝብ ምንጊዜም ባሪያ ነው • *ማንኛውም ህግ ወደ ህዝብ ማነጣጠር የለበትም በርካታ የፖለቲካ ፓርቲዎችና የተለያዩ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች፣ የአገሪቱ ህገ መንግስት መሻሻል…
Page 11 of 103