ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
 "ዛሬ እንኳን የኛ ለምትሉት ሕዝብ እዘኑለት!" ማጠቃለያሕወሓት የፌዴራሉ መንግሥት ሕጋዊነት አብቅቷል ለማለትም ሆነ ራሱን ብቸኛ ሕጋዊ መንግሥት ያቋቋመ ድርጅት አድርጎ ለመመልከት ብቸኛ መለኪያ አድርጎ የወሰደው የራሱን ምርጫ ማድረግና የፌዴራሉን አለማድረግ ነው ብለናል። ሕወሓት ምርጫ በማድረጉ አከበርኳቸው፥ የፌዴራሉ መንግሥት ደግሞ ምርጫ…
Rate this item
(1 Vote)
 የኢትዮጵያ ምሁራን “የጋን መብራት ናቸው” እየተባሉ ይታማሉ፡፡ በኔ እምነት፤ ይህ “ሀሜት”፣ ሀሜት ብቻ አይደለም፡፡ እውነትነትም አለው። “ያ ባይሆን ኖሮ ዛሬ የሀገሪቱ መመሰቃቀል መልክ ይይዝ ነበር” የሚሉ አስተያየት ሰጪዎች አሉ፡፡ ኢትዮጵያ ሀገራችን ማህፀነ-ለምለም ናት፡፡ የእናት ሆድ ዥንጉርጉር በመሆኑ “ዳተኛ ምሁራን” የመኖራቸውን…
Rate this item
(0 votes)
መስከረም፣ በመልካም ተስፋና በብሩህ መንፈስ የደመቀ ልዩ ወር እንዲሆን ማን መረጠው? ይበዛበታል ማለቴ አይደለም፡፡ አይበዛበትም፡፡ መራጭ አያሻውም ማለቴም አይደለም፡፡ በተፈጥሮው፣ ከሌሎች የተለየ ብርሃናማ ወር ነው፡፡ ለበዓላት የተመረጠ ድንቅ የፌሽታ ወርም ነው፡፡ በተፈጥሮም የተዋበ፣ በጥበበኞችም የተመረጠ ነው -የመስከረም ክብር፡፡ በተፈጥሮ የአደይ…
Rate this item
(2 votes)
መግቢያዛሬ በአገራችን እልባት የሚያሻው አንገብጋቢ የፖለቲካ ጉዳይ፣ በሕወሓት አመራርና በፌዴራል መንግሥት መካከል የሚታየው ፍጥጫ ነው። ባደባባይ የምንሰማው የፍጥጫው ምክንያት ከምርጫ ማድረግና አለማድረግ ሕጋዊነት ጋር የተያያዘ ነው። የፌዴራል መንግሥትና ሁሉም የኢትዮጵያ ክልሎች የፌዴሬሽን ም/ቤት በሰጠው ውሳኔ መሠረት ምርጫ ማድረግ ሳያስፈልጋቸው ስልጣን…
Rate this item
(0 votes)
• ሀገሪቱ ለምርጫ ዝግጁ ነች ብለን እንደ ፓርቲ አናምንም • የህወኃትን የውሸት ፕሮፓጋንዳ ለማፍረስ ነው ጥረታችን • መንግስት ትከሻ መለካካት ውስጥ ሳይገባ እርምጃ ይውሰድ የትግራይ ክልላዊ መንግስት የራሱን ምርጫ አድርጐ መንግስት መመስረቱን በቅርቡ ይፋ አድርጓል፡፡ ፌደራል መንግስቱ በበኩሉ፤ የተመሠረተው ህገ…
Rate this item
(2 votes)
• የታገዱት ሊቀ መንበር የሚያቀርቡት ሃሳብ ኦነግን አይመለከተውም • በዚህ ምርጫ የምንፈልገው፣ የዲሞክራሲ ልምምድ እንዲጀመር ነው በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ሳቢያ ተራዝሞ የነበረው 6ኛው አገራዊ ምርጫ ዘንድሮ ይካሄዳል ተብሏል፡፡ በአመራር ውዝግብ ውስጥ የሚገኘው ኦነግ የታገዱት ሊቀ መንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ “የሽግግር መንግስት…
Page 2 of 116